ዐቢይ ሀብታሙ

ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ

ወደ ውይይት መድረክ በማቀርባቸው ጉዳዮች ዐቢይ ዓላማዬ የአፍሪካ አህጉር የምጣኔ ሐብታዊ ዕድገትንና የኑሮ ሁኔታን የሚያሻሽሉ ብሎም ወደ ላቀ ደረጃ የሚያራምዱ አመላካች ሀሳቦች እንዲስተናገዱ፣ ከአየር ንብረት ለውጥ እና የምግብ ዋስትና እጦት ጋር በተገናኘ ለሚነሱ ተግዳሮቶች ባለሙያዎች የመፍትሔ ሀሳቦችን እንዲሰነዝሩ ማድረግ ነው። ሁሉን አሳታፊና እና ብሩህ ዓለም ለመመስረ ቀናተኛ እንደመሆኔ፣ የአፍሪካ አህጉርንና የህዝቦቿን የወደፊት እጣ ፈንታ የሚቀርፁ ወይይቶች፣ ጉዳዮችንና የባለሙያ ምክረ ሀሳቦችን በውይይት መድረኩ ስለሚቀርቡ ፕሮግራሞቼን እንድትከታተሏቸው እጋብዛችኃለሁ ።

 - Sputnik አፍሪካ
1 ጽሁፎች
ጊዜ ይምረጡ
ተጨማሪ 20 አምዶች
  • ለሳምንት
  • ለወር
  • ለዓመት
  • ለሁሉም ጊዜ
አዳዲስ ዜናዎች
0