https://amh.sputniknews.africa
የ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ አንድምታዎች
የ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ አንድምታዎች
Sputnik አፍሪካ
ሶስት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔን መሠረት አድርገን ቁልፍ የትኩረት አቅጣጫዎችን በተመለከተ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ ከኡጋንዳው ሄነሪ ኦሪየም ኦኬሎ፣ ከሪፐብሊክ ኦፍ ጊኒው... 16.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-16T19:37+0300
2026-02-16T19:37+0300
2026-02-16T19:37+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/10/3268543_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_264a12e57fdf2893cc4e6e57bae76c29.jpg
የ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ አንድምታዎች
Sputnik አፍሪካ
''አፍሪካ ቀጣይዋ የልማት፣ ሽግግር እና የኢንዱስትሪ ዘርፍ መሻሻል የፍልሚያ ሥፍራ ናት። አህጉሪቱ ይህን ህልም ለማሳካት በምን ዓይነት መልኩ ቢሆን የተፈጥሮ ኃብቶች ያስፈልጓታል'' ሲሉ የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሄነሪ ኦሪየም ኦኬሎ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሦስት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔን መሠረት አድርገን ቁልፍ የትኩረት አቅጣጫዎችን በተመለከተ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ ከኡጋንዳው ሄነሪ ኦሪየም ኦኬሎ፣ ከሪፐብሊክ ኦፍ ጊኒው ሞሪሳንዳ ኩያቴ እና ከቱኒዚያው ሞሃመድ አሊ ናፍቲ ጋር ተወያይተናል። በክፍል ሁለት የኢንዱስትሪ ዘርፍ ማቀላጠፍ እንዲሁም የአፍሪካ ኅብረት 2063 አጀንዳን በሚመለከት የምጣኔ ሐብት ባለሙያውና የፓን አፍሪካ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር ክቡር ገና፣ የአፍሬግዚም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፕሬዝዳንት ጂዮርጅ ኢሎምቢ እና አባስ ሚዬዘን ከጋና የንግድና ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጋር ሰፋ ያለ ዳሰሳ አድርገናል። የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ለባህልና ጥበባት ምን ዓይነት ሚና ይጫወት ስንል ከሩዋንዳዊው መምህርና በኢትዮጵያ የስዋህሊ ማኅበረሰብ አባሉ ፊትሶ ሀሩን ጋር ቃኝተነዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሶስት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔን መሠረት አድርገን ቁልፍ የትኩረት አቅጣጫዎችን በተመለከተ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ ከኡጋንዳው ሄነሪ ኦሪየም ኦኬሎ፣ ከሪፐብሊክ ኦፍ ጊኒው ሞሪሳንዳ ኩያቴ እና ከቱኒዚያው ሞሃመድ አሊ ናፍቲ ጋር ተወያይተናል። በክፍል ሁለት የኢንዱስትሪ ዘርፍ ማቀላጠፍ እንዲሁም የአፍሪካ ኅብረት 2063 አጀንዳን በሚመለከት የምጣኔ ሐብት ባለሙያውና የፓን አፍሪካ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር ክቡር ገና፣ የአፍሬግዚም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፕሬዝዳንት ጂዮርጅ ኢሎምቢ እና አባስ ሚዬዘን ከጋና የንግድና ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጋር ሰፋ ያለ ዳሰሳ አድርገናል። የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ለባህልና ጥበባት ምን ዓይነት ሚና ይጫወት ስንል ከሩዋንዳዊው መምህርና በኢትዮጵያ የስዋህሊ ማኅበረሰብ አባሉ ፊትሶ ሀሩን ጋር ቃኝተነዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/10/3268543_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_1d8469a72ae732eb848c8348edba2c01.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ አንድምታዎች
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''አፍሪካ ቀጣይዋ የልማት፣ ሽግግር እና የኢንዱስትሪ ዘርፍ መሻሻል የፍልሚያ ሥፍራ ናት። አህጉሪቱ ይህን ህልም ለማሳካት በምን ዓይነት መልኩ ቢሆን የተፈጥሮ ኃብቶች ያስፈልጓታል'' ሲሉ የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሄነሪ ኦሪየም ኦኬሎ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሶስት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔን መሠረት አድርገን ቁልፍ የትኩረት አቅጣጫዎችን በተመለከተ
ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ ከኡጋንዳው ሄነሪ ኦሪየም ኦኬሎ፣ ከሪፐብሊክ ኦፍ ጊኒው ሞሪሳንዳ ኩያቴ እና ከቱኒዚያው ሞሃመድ አሊ ናፍቲ ጋር ተወያይተናል። በክፍል ሁለት የኢንዱስትሪ ዘርፍ ማቀላጠፍ እንዲሁም የአፍሪካ ኅብረት 2063 አጀንዳን በሚመለከት
የምጣኔ ሐብት ባለሙያውና የፓን አፍሪካ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር ክቡር ገና፣ የአፍሬግዚም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፕሬዝዳንት ጂዮርጅ ኢሎምቢ እና አባስ ሚዬዘን ከጋና የንግድና ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጋር ሰፋ ያለ ዳሰሳ አድርገናል። የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ለባህልና ጥበባት ምን ዓይነት ሚና ይጫወት ስንል
ከሩዋንዳዊው መምህርና በኢትዮጵያ የስዋህሊ ማኅበረሰብ አባሉ ፊትሶ ሀሩን ጋር ቃኝተነዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox