ስለ እኛ

ስፑትኒክ ዘመናዊ የዜና ወኪል ነው:: ይህም የዜና ማሰራጫዎች፣ ድረገጾች፣ ማህበራዊ አውታረ መረቦች፣ የሞባይል መተግበሪያዎች፣የሬዲዮ ስርጭቶች እና የመልቲሚዲያ የፕሬስ ማዕከላት ያካትታል::
የስፑትኒክ ዋና መስሪያ ቤት የሚገኘው ሞስኮ ነው፡፡ ቀጣናዊ ቢሮዎች በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ዋና ዋና ክልሎችና ሀገራት አሉት። ከእነዚህም መካከል ዩናይትድ ስቴትስ (ዋሽንግተን ዲሲ)፣ ቻይና (ቤጂንግ)፣ ግብፅ (ካይሮ) ተጠቃሾች ናቸው ።
የስፑትኒክ የዜና አገልግሎት በእንግሊዘኛ፣ በስፓኒሽ፣ በአረብኛ፣ በቻይንኛ እና በፋርሲ ቋንቋዎች አገልግሎት ይሰጣል።
ድርጅቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ አድማጮችን መሠረት አድርጎ ዓለም አቀፍ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ዜናዎችን ይሸፍናል ።
የስፑትኒክ ብራንድ በሩሲያ ሴጎድኒያ የሩሲያ የመገናኛ ብዙሃን ቡድን ኅዳር 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ይፋ ተደርጓል። ዛሬ የስፑትኒክ የኢዲቶሪያል ሠራተኞች ከ30 በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች ይሠራሉ። ከእነዚህም መካከል እንግሊዝኛ፣ ስፓኒሽ፣ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ፣ አረብኛ፣ ቻይንኛ፣ ወዘተ ይገኙበታል።
የስፑትኒክ ሬዲዮ በድረ-ገፆች እና በኤፍ ኤም እንዲሁም በዲጂታል ድምፅ ማስራጫ/ዲጂታል ድምፅ ማስራጫ ፕላስ (DAB/DAB+) በየቀኑ ከ800 ሰዓት በላይ ያሰራጫል።
የኤጀንሲው ፎቶግራፍ አንሺዎች በመላው ዓለም የሚሠሩ ሲሆን በፎቶ ጋዜጠኝነት ዘርፍ በተደጋጋሚ ስመ ጥር ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን አግኝተዋል። ለምሳሌ የዓለም የፕሬስ ፎቶና ማግነም የፎቶግራፍሽልማት ማሳያ ነው። ድርጅቱ የተለያዩ የፎቶግራፍ እና ቪዲዮ ምስሎችን የሚሽጥብት የራሱ የፎቶ ቋት አለው።
ስፑትኒክ ኢንተርናሽናል ቀድሞ የነበሩትንና በ2013 እንዲከስሙ የተደረጉትን አርአይ ኤ ኖቫስቲን እና ቮይስ ኦፍ ሩሲያን በመተካት የተቋቋመ ነው ፡፡
የስፑትኒክ የፎቶ አገልግሎት በዓለም አቀፍ ደረጃ ባሉ የፎቶ ጋዜጠኞች አማካኝነት የሚሠራ ነው።
ምርትና አገልግሎት
https://rossiyasegodnya.com/foreign-news-feeds/
ለዜና ሽፋን : media@sputniknews.com
ለሚዲያ አጋርነት: mediapartners@sputniknews.com
የሰው ህብት ክፍል : cv@sputniknews.com
© 2025 ሮሲያ ሴጎድኒያ
ኢሜይል feedback.africa@sputniknews.com
ስልክ ፡ +7 495-645-6601
ይህ ገፅ ለአዋቂዎች ብቻ ተስማሚ የሆኑ ይዘቶችን ሊይዝ ይችላል (ዕድሜ 18 እና ከዚያ በላይ)
© 2025 МИА "Россия сегодня"
Адрес электронной почты редакции: feedback.africa@sputniknews.com
Телефон редакции: +7 495-645-6601
Настоящий ресурс содержит материалы 18+
አዳዲስ ዜናዎች
0