https://amh.sputniknews.africa
የኩኪ እና አውቶማቲክ ምዝግብ ማስታወሻ
የኩኪ እና አውቶማቲክ ምዝግብ ማስታወሻ
Sputnik አፍሪካ
Sputnik Africa is a news media keeping you updated on all the latest news in Africa and world. Browse Sputnik Africa for breaking news and top stories on politics, economy, social media and trends.
2022-06-22T22:02+0300
2022-06-22T22:02+0300
2025-04-14T12:21+0300
sputnik amharic (статика)
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
ይህ የኩኪ እና አውቶማቲክ ምዝግብ ማስታወሻ (ከዚህ በኋላ "የኩኪ ፖሊሲ" እየተባለ የሚጠራው) የሮሲያ ሴጎድኒያ ዓለም አቀፍ መረጃ ኤጀንሲ ንብረቶችን (information resources) ይመለከታል (ከዚህ በኋላ "ኤጀንሲ" ተብሎ ይጠራል)።የእርስዎን የግል መረጃ እንዴት እንደምንጠቀም የበለጠ ለመረዳት፣ እባክዎ ይህን የኩኪ ፖሊሲ እና የግላዊነት ፖሊሲ (Privacy Policy) ያንብቡ።ኩኪዎች የሚሠሩበት መንገድኤጀንሲው በመረጃ ንበረቶቹ ውስጥ ኩኪዎችን ይጠቀማል።ኩኪ በመሳሪያዎ ላይ (ኮምፒተር ወይም የሞባይልስልክ) ላይ የተከማቸ ትንሽ የመረጃ ፋይል ነው። በሚቀጥለው ጊዜ ሲጎበኙ ለበለጠ የተሳለጠ የተጠቃሚ ተሞክሮ የእኛ የመረጃ ንብረቶች መሳሪያዎን እንዲያውቁ ያስችላቸዋል።የኩኪ ፋይሎች ስለ የመስመር ላይ እንቅስቃሴዎ የሚከተለውን መረጃያከማቻሉ፦- የእርስዎ አይፒ አድራሻ፣- የመሳሪያዎ ስርዓተ ክወና አይነት እና ስሪት፣- የመሳሪያዎ አሳሽ አይነት እና ስሪት፣- የእርስዎ ስርዓተ ክወና እና አሳሽ ቋንቋ፣- የመሳሪያዎ አይነት እና የስክሪን ጥራት፣- የሚገኙበት ቦታ፣- ወደ ድረ-ገጹ የመጡበት መነሻ፣- ወደ ድረ-ገጻችን ለመድረስ የተጫኑትን ማስፈንጠሪ የያዘው ድረ-ገጽ ወይም ማስታወቂያ፣- የትኞቹን ገጾች እንደከፈቱ እና የትኞቹን ቁልፎች እነደተችጫኑየመረጃ ንብረቶቻችን መረጃዎችን በመሰብሰብ እና በመቅዳት በኩኪ ፋይሎች ውስጥ በአውቶማቲክ መንገድ ይመዘግባሉ።አንድን ግለሰብ ለመለየት ወይም የተጠቃሚ መገለጫ ለመፍጠር ኩኪዎችን አንጠቀምም። ይህን መረጃ ከሌላ መረጃ ጋር አናዋህድም።የኩኪ መረጃን የመሰብሰብ አላማ በእኛ የግላዊነት መመሪያ አንቀጽ (5.2 of our Privacy Policy) ላይ ተቀምጧል።ይህ ድረ-ገጽ እንደ የውስጥ እና የውጭ አማካሪ ስርዓቶች፣ የትንታኔ ስርዓቶች፣ የማስታወቂያ ፒክስሎች እና መከታተያዎች ያሉ የኩኪ መሰብሰቢያ እና ትንተና መሳሪያዎችን ይጠቀማል።ስለ ኩኪ አይነቶች የበለጠ መረጃ ለማግኘት እባክዎን ነጻ የሶስተኛ ወገን ድረ-ገጾችን ይመልከቱ፤ ለምሳሌ፦ https://www.hotcleaner.com/cookie-editor/ከራሳችን አገልግሎቶች በተጨማሪ ኩኪዎችን ከመረጃ ንብረቶቻችን ለመሰብሰብ እና ለመተንተን የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶችን ልንጠቀም እንችላለን። ለምሳሌ፦ጎግል አናሌቲክስ (https://www.google.com/analytics/)ጎግል አድሴንስ (https://www.google.com/adsense/)ኮምስኮር(https://www.comscore.com/)ደብልክሊክ ባይ ጉግል(https://www.doubleclickbygoogle.com/)ታቡላ(https://www.taboola.com/)አድሪቨር(http://www.adriver.ru)ያንዴክስ.ሜትሪካ (https://metrika.yandex.ru/)ላይቭኢንተርኔት (https://www.liveinternet.ru/)ፖስትክዌር(http://www.postquare.com/)አድፎክስ(https://www.adfox.ru/)ያንዴክስ.ዳይሬክት(https://direct.yandex.ru/)ፍሉሪ* (http://flurry.com)ቢከንስፓርክ ሊሚተድ (ኢንጋጌያ፤ ፖስትክዌር)WMG ኢንተርናሽናል ኢንክ (WMG)የኤስኤስፒ ኔትዎርክ (ቢትዊን ኤክሴቼንጅ)*ይህ አገልግሎት ከተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን ለአንድሮይድ እና አይኦኤስ መረጃ ብቻ ይሰበስባልመረጃን በምንጠቀምበት ጊዜ ከፍተኛ የደህንነት ደረጃዎችን የሚጠብቁ የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶችን ብቻ እንጠቀማለን።ኩኪዎችን የምንሰበስበው በእርስዎ ፈቃድ የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶችን በመጠቀም ብቻ ነው።ስለ ኩኪዎች እና እነሱን እንዴት ማስተዳደር እንደሚቻል ተጨማሪ መረጃ በፐብሊክ ዶሜን www.allaboutcookies.org ላይ ያገኛሉ።ስለ የመስመር ላይ ባህሪ ማስታወቂያ (OBA) ተጨማሪ ዝርዝሮችን ስለሚሰጡ ድርጅቶች መረጃ በሚከተሉት ድረ-ገጾች ላይ በፐብሊክ ዶሜን ውስጥ ይገኛል።ኢቪዶን (Evidon)፣ የግላዊነት መፍትሄዎች ገንቢ።-የእርስዎ የመስመር ላይ ምርጫዎች፣ በInteractive Advertising Bureau (IAB) ድረ-ገጽ ለተጠቃሚዎች በ IAB ከተወከለው የማስታወቂያ አውታር ሁሉ የኦፊስ ቢዝነሰ አፕልኬሽን ላለመቀበል እድል ይሰጣል።-ከ Network Advertising Initiative (NAI) መርጦ መውጣት ገፅ ለተጠቃሚዎች በ NAI ከተወከለው የማስታወቂያ አውታር ሁሉ የኦፊስ ቢዝነሰ አፕልኬሽን ላለመቀበል እድል ይሰጣል።ከDigital Advertising Alliance (DAA) ኦፊስ ቢዝነሰ አፕልኬሽንን በራስ-የመቆጣጠር መርሆዎች።የኩኪ አጠቃቀም ፍቃድማናቸውንም የመረጃ ንብረቶቻችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጎበኙ ኩኪዎችን ለመጠቀም መስማማትዎን እንጠይቃለን። በስክሪኖ ላይ የኩኪ ፍቃድ ማስታወቂያ ያያሉ።ኩኪዎችን አለመቀበልበአሳሽዎ ቅንብሮች ውስጥ ኩኪዎችን የማጥፋት ወይም የመሰረዝ መብት አለዎት። እነዚህ አማራጮች በአብዛኛው በአሳሽዎ ሜኑ ውስጥ በአማራጮች፣ መሳሪያዎች፣ ቅንብሮች፣ ምርጫዎች ወዘተ ውስጥ ሊገኙ ይችላሉ።ለአንዳንድ አሳሾች የኩኪ ማጥፊያ ደረጃዎችን ከዚህ በታች ማግኘት ይችላሉ፦-ፋየርፎክስ-ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር-ጎግል ክሮም-ሳፋሪአንዴ ኩኪዎችን ካጠፉ ወይም ከሰረዙ በኋላ ድረ-ገጹን በጎበኙ ቁጥር የኩኪ ማሳውቂያው በስክሪኑ ላይ ይታያል።ኩኪዎችን ማከማቸትአሳሹን ሲዘጉ አንዳንድ ኩኪዎች ከመሣሪያዎ በራሳቸው ይጠፋሉ።አንዳንድ ኩኪዎች ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ይሰረዛሉ፡፡ ይህ ጊዜ በድረ-ገጹ በሚያጠፉት ጊዜ አንስቶ እስከ ሶስት ዓመት ድረስ ሊለያይ ይችላል፡፡በአሳሽዎ ቅንብሮች ውስጥ ኩኪዎችን ካጠፉ ወይም ከሰረዙ የኩኪ ፋይሎች ወዲያውኑ ይሰረዛሉ።አንድ ኩኪ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ በኩኪው ዓይነት ይወሰናል፡፡ ስለ ኩኪ አይነቶች እና ቆይታቸው የበለጠ መረጃ ለማግኘት እባክዎን ነጻ የሶስተኛ ወገን ድረ-ገጾችን ይመልከቱ፡- ለምሳሌ https://www.hotcleaner.com/cookie-editor/አውቶማቲክ ምዝግብ ማስታወሻየእኛ የድረ-ገጽ ሰርቨር እና የደህንነት ስርዓቶች ቴክኒካዊ መረጃዎችን ለጊዜው ያከማቻሉለመረጃ ንብረቶቻችን የተሳለጠ አሠራር እና ደህንነት ቴክኒካል መረጃን መጠቀም ያስፈልጋል።ቴክኒካዊ መረጃዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦· የኮምፒተርዎ / መሳሪያዎ አይፒ አድራሻ፣· የታየ ይዘት (በድረ-ገጹ ላይ የተመለከቱት የፋይል ስም እና ዩአርኤል)፣· የእይታ ቀን እና ሰዓት፣· በጂኤምቲ የሰዓት ዞን፣· የግንኙነት ሁኔታ፣· የትራፊክ መጠን፣. ቋንቋ፣ የአሳሽ ስሪት እና ስርዓተ ክወናን ጨምሮ የመሣሪያዎ ቴክኒካዊ ባህሪያት፣. የጎበኟቸው ድረ-ገጾች ዩአርኤሎች፣.የሞባይል መተግበሪያችንን ሲጭኑ ለመሳሪያዎ የተመደበ መታወቂያ**ይህን መረጃ የምንሰበስበው የሞባይል መተግበሪያችንን ለአንድሮይድ ወይም አይኦኤስ ከተጠቀሙ ብቻ ነው።ቴክኒካዊ መረጃዎች አንድን ግለሰብ ለመለየት ወይም የተጠቃሚ መገለጫ ለመፍጠር ጥቅም ላይ አይውሉም፡፡ ቴክኒካዊ መረጃዎችን ከሌላ መረጃ ጋር አናዋህድም ወይም ለሌላ ሰው አናስተላልፍም።ቴክኒካዊ መረጃዎች ከተሰበሰቡበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 12 ወራት ድረስ ይቆያሉ፡፡ ይህ ጊዜ ሊራዘም የሚችለው በሩሲያ ወይም በአውሮፓ ህብረት ሕግ መሰረት አስፈላጊ ከሆነ ብቻ ነው፡፡ከቴክኒካል መረጃ መሰብሰቢያ መርጠው መውጣት የሚችሉበት ብቸኛው መንገድ የመረጃ ንብረቶቻችንን መጠቀም ማቆም ነው።የመረጃ ጥበቃ ደንቦች የሚተገበሩባቸው የመረጃ ምንጮችድረ-ገጾች፦ https://sputnikglobe.com; https://fr.sputniknews.africa/; https://en.sputniknews.africa/; https://lv.sputniknews.ru/; https://lt.sputniknews.ru/; https://noticaslatam.lat; https://sarabic.ae/; https://anlatilaninotesi.com.trየሞባይል መተግበሪያዎች፦ ስፑትኒክ (አይኦኤስ፤ አንድሮይድ)፦ ዓለም አቀፍ/እንግሊዘኛ፣ ሙንዶ/ስፓኒሽ፣ ብራዚል/ፖርቱጋልኛ፣ አፍሪክ/ፈረንሳይኛ፣ ወዘተ፡፡
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2022
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik Africa, sputnik, Sputnik International, sputnik EN, sputnik US, sputnik GB, news, World News, international news, Breaking News, Top Stories, news in English, breaking news headlines, breaking news today, breaking news near me, news now world, breaking news now, top stories news, usa news today headlines
Sputnik Africa, sputnik, Sputnik International, sputnik EN, sputnik US, sputnik GB, news, World News, international news, Breaking News, Top Stories, news in English, breaking news headlines, breaking news today, breaking news near me, news now world, breaking news now, top stories news, usa news today headlines
ይህ የኩኪ እና አውቶማቲክ ምዝግብ ማስታወሻ (ከዚህ በኋላ "የኩኪ ፖሊሲ" እየተባለ የሚጠራው) የሮሲያ ሴጎድኒያ ዓለም አቀፍ መረጃ ኤጀንሲ ንብረቶችን (
information resources) ይመለከታል (ከዚህ በኋላ "ኤጀንሲ" ተብሎ ይጠራል)።
የእርስዎን የግል መረጃ እንዴት እንደምንጠቀም የበለጠ ለመረዳት፣ እባክዎ ይህን የኩኪ ፖሊሲ እና የግላዊነት ፖሊሲ
(Privacy Policy) ያንብቡ።
ኤጀንሲው በመረጃ ንበረቶቹ ውስጥ ኩኪዎችን ይጠቀማል።
ኩኪ በመሳሪያዎ ላይ (ኮምፒተር ወይም የሞባይልስልክ) ላይ የተከማቸ ትንሽ የመረጃ ፋይል ነው። በሚቀጥለው ጊዜ ሲጎበኙ ለበለጠ የተሳለጠ የተጠቃሚ ተሞክሮ የእኛ የመረጃ ንብረቶች መሳሪያዎን እንዲያውቁ ያስችላቸዋል።
የኩኪ ፋይሎች ስለ የመስመር ላይ እንቅስቃሴዎ የሚከተለውን መረጃያከማቻሉ፦
- የመሳሪያዎ ስርዓተ ክወና አይነት እና ስሪት፣
- የመሳሪያዎ አሳሽ አይነት እና ስሪት፣
- የእርስዎ ስርዓተ ክወና እና አሳሽ ቋንቋ፣
- የመሳሪያዎ አይነት እና የስክሪን ጥራት፣
- ወደ ድረ-ገጻችን ለመድረስ የተጫኑትን ማስፈንጠሪ የያዘው ድረ-ገጽ ወይም ማስታወቂያ፣
- የትኞቹን ገጾች እንደከፈቱ እና የትኞቹን ቁልፎች እነደተችጫኑ
የመረጃ ንብረቶቻችን መረጃዎችን በመሰብሰብ እና በመቅዳት በኩኪ ፋይሎች ውስጥ በአውቶማቲክ መንገድ ይመዘግባሉ።
አንድን ግለሰብ ለመለየት ወይም የተጠቃሚ መገለጫ ለመፍጠር ኩኪዎችን አንጠቀምም። ይህን መረጃ ከሌላ መረጃ ጋር አናዋህድም።
የኩኪ መረጃን የመሰብሰብ አላማ በእኛ የግላዊነት መመሪያ አንቀጽ
(5.2 of our Privacy Policy) ላይ ተቀምጧል።
ይህ ድረ-ገጽ እንደ የውስጥ እና የውጭ አማካሪ ስርዓቶች፣ የትንታኔ ስርዓቶች፣ የማስታወቂያ ፒክስሎች እና መከታተያዎች ያሉ የኩኪ መሰብሰቢያ እና ትንተና መሳሪያዎችን ይጠቀማል።
ስለ ኩኪ አይነቶች የበለጠ መረጃ ለማግኘት እባክዎን ነጻ የሶስተኛ ወገን ድረ-ገጾችን ይመልከቱ፤ ለምሳሌ፦
https://www.hotcleaner.com/cookie-editor/ከራሳችን አገልግሎቶች በተጨማሪ ኩኪዎችን ከመረጃ ንብረቶቻችን ለመሰብሰብ እና ለመተንተን የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶችን ልንጠቀም እንችላለን። ለምሳሌ፦
ጎግል አናሌቲክስ (https://www.google.com/analytics/)
ጎግል አድሴንስ (https://www.google.com/adsense/)
ኮምስኮር(https://www.comscore.com/)
ደብልክሊክ ባይ ጉግል(https://www.doubleclickbygoogle.com/)
ታቡላ(https://www.taboola.com/)
አድሪቨር(http://www.adriver.ru)
ያንዴክስ.ሜትሪካ (https://metrika.yandex.ru/)
ላይቭኢንተርኔት (https://www.liveinternet.ru/)
ፖስትክዌር(http://www.postquare.com/)
አድፎክስ(https://www.adfox.ru/)
ያንዴክስ.ዳይሬክት(https://direct.yandex.ru/)
ቢከንስፓርክ ሊሚተድ (ኢንጋጌያ፤ ፖስትክዌር)
የኤስኤስፒ ኔትዎርክ (ቢትዊን ኤክሴቼንጅ)
*ይህ አገልግሎት ከተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን ለአንድሮይድ እና አይኦኤስ መረጃ ብቻ ይሰበስባል
መረጃን በምንጠቀምበት ጊዜ ከፍተኛ የደህንነት ደረጃዎችን የሚጠብቁ የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶችን ብቻ እንጠቀማለን።
ኩኪዎችን የምንሰበስበው በእርስዎ ፈቃድ የሶስተኛ ወገን አገልግሎቶችን በመጠቀም ብቻ ነው።
ስለ ኩኪዎች እና እነሱን እንዴት ማስተዳደር እንደሚቻል ተጨማሪ መረጃ በፐብሊክ ዶሜን
www.allaboutcookies.org ላይ ያገኛሉ።
ስለ የመስመር ላይ ባህሪ ማስታወቂያ (OBA) ተጨማሪ ዝርዝሮችን ስለሚሰጡ ድርጅቶች መረጃ በሚከተሉት ድረ-ገጾች ላይ በፐብሊክ ዶሜን ውስጥ ይገኛል።
ኢቪዶን (
Evidon)፣ የግላዊነት መፍትሄዎች ገንቢ።
-የእርስዎ የመስመር ላይ ምርጫዎች፣ በ
Interactive Advertising Bureau (IAB) ድረ-ገጽ ለተጠቃሚዎች በ IAB ከተወከለው የማስታወቂያ አውታር ሁሉ የኦፊስ ቢዝነሰ አፕልኬሽን ላለመቀበል እድል ይሰጣል።
-ከ
Network Advertising Initiative (NAI) መርጦ መውጣት ገፅ ለተጠቃሚዎች በ NAI ከተወከለው የማስታወቂያ አውታር ሁሉ የኦፊስ ቢዝነሰ አፕልኬሽን ላለመቀበል እድል ይሰጣል።
ከ
Digital Advertising Alliance (DAA) ኦፊስ ቢዝነሰ አፕልኬሽንን በራስ-የመቆጣጠር መርሆዎች።
ማናቸውንም የመረጃ ንብረቶቻችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጎበኙ ኩኪዎችን ለመጠቀም መስማማትዎን እንጠይቃለን። በስክሪኖ ላይ የኩኪ ፍቃድ ማስታወቂያ ያያሉ።
በአሳሽዎ ቅንብሮች ውስጥ ኩኪዎችን የማጥፋት ወይም የመሰረዝ መብት አለዎት። እነዚህ አማራጮች በአብዛኛው በአሳሽዎ ሜኑ ውስጥ በአማራጮች፣ መሳሪያዎች፣ ቅንብሮች፣ ምርጫዎች ወዘተ ውስጥ ሊገኙ ይችላሉ።
ለአንዳንድ አሳሾች የኩኪ ማጥፊያ ደረጃዎችን ከዚህ በታች ማግኘት ይችላሉ፦
አንዴ ኩኪዎችን ካጠፉ ወይም ከሰረዙ በኋላ ድረ-ገጹን በጎበኙ ቁጥር የኩኪ ማሳውቂያው በስክሪኑ ላይ ይታያል።
አሳሹን ሲዘጉ አንዳንድ ኩኪዎች ከመሣሪያዎ በራሳቸው ይጠፋሉ።
አንዳንድ ኩኪዎች ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ይሰረዛሉ፡፡ ይህ ጊዜ በድረ-ገጹ በሚያጠፉት ጊዜ አንስቶ እስከ ሶስት ዓመት ድረስ ሊለያይ ይችላል፡፡
በአሳሽዎ ቅንብሮች ውስጥ ኩኪዎችን ካጠፉ ወይም ከሰረዙ የኩኪ ፋይሎች ወዲያውኑ ይሰረዛሉ።
አንድ ኩኪ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ በኩኪው ዓይነት ይወሰናል፡፡ ስለ ኩኪ አይነቶች እና ቆይታቸው የበለጠ መረጃ ለማግኘት እባክዎን ነጻ የሶስተኛ ወገን ድረ-ገጾችን ይመልከቱ፡- ለምሳሌ
https://www.hotcleaner.com/cookie-editor/የእኛ የድረ-ገጽ ሰርቨር እና የደህንነት ስርዓቶች ቴክኒካዊ መረጃዎችን ለጊዜው ያከማቻሉ
ለመረጃ ንብረቶቻችን የተሳለጠ አሠራር እና ደህንነት ቴክኒካል መረጃን መጠቀም ያስፈልጋል።
ቴክኒካዊ መረጃዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦
· የኮምፒተርዎ / መሳሪያዎ አይፒ አድራሻ፣
· የታየ ይዘት (በድረ-ገጹ ላይ የተመለከቱት የፋይል ስም እና ዩአርኤል)፣
. ቋንቋ፣ የአሳሽ ስሪት እና ስርዓተ ክወናን ጨምሮ የመሣሪያዎ ቴክኒካዊ ባህሪያት፣
.የሞባይል መተግበሪያችንን ሲጭኑ ለመሳሪያዎ የተመደበ መታወቂያ*
*ይህን መረጃ የምንሰበስበው የሞባይል መተግበሪያችንን ለአንድሮይድ ወይም አይኦኤስ ከተጠቀሙ ብቻ ነው።
ቴክኒካዊ መረጃዎች አንድን ግለሰብ ለመለየት ወይም የተጠቃሚ መገለጫ ለመፍጠር ጥቅም ላይ አይውሉም፡፡ ቴክኒካዊ መረጃዎችን ከሌላ መረጃ ጋር አናዋህድም ወይም ለሌላ ሰው አናስተላልፍም።
ቴክኒካዊ መረጃዎች ከተሰበሰቡበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 12 ወራት ድረስ ይቆያሉ፡፡ ይህ ጊዜ ሊራዘም የሚችለው በሩሲያ ወይም በአውሮፓ ህብረት ሕግ መሰረት አስፈላጊ ከሆነ ብቻ ነው፡፡
ከቴክኒካል መረጃ መሰብሰቢያ መርጠው መውጣት የሚችሉበት ብቸኛው መንገድ የመረጃ ንብረቶቻችንን መጠቀም ማቆም ነው።
የመረጃ ጥበቃ ደንቦች የሚተገበሩባቸው የመረጃ ምንጮች
ድረ-ገጾች፦ https://sputnikglobe.com; https://fr.sputniknews.africa/; https://en.sputniknews.africa/; https://lv.sputniknews.ru/; https://lt.sputniknews.ru/; https://noticaslatam.lat; https://sarabic.ae/; https://anlatilaninotesi.com.tr
የሞባይል መተግበሪያዎች፦ ስፑትኒክ (አይኦኤስ፤ አንድሮይድ)፦ ዓለም አቀፍ/እንግሊዘኛ፣ ሙንዶ/ስፓኒሽ፣ ብራዚል/ፖርቱጋልኛ፣ አፍሪክ/ፈረንሳይኛ፣ ወዘተ፡፡