- Sputnik አፍሪካ, 1920
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በኢኮኖሚያዊ እና ሰብዓዊ ትብብር ላይ በማተኮር ጥቅምት 18 እና 19 ቀን 2019 ዓ.ም. በሞስኮ ይካሄዳል። በመንግሥታት መካከል ስምምነቶችን መፈፀም እና የንግድ ውሎችን መፈረም የጉባኤው አጀንዳ ናቸው።
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን - Sputnik አፍሪካ

ቀጥታ ዘገባ፦ የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን

ሰብስክራይብ
ጥቅምት 18 እና 19 ሞስኮ ከፍተኛ መሪዎችና ፖሊሲ አውጪዎች ኢኮኖሚ፣ ኢንቨስትመንት እና ሰብዓዊ ትብብርን ጨምሮ በቁልፍ ጉዳዮች ዙሪያ የሚመክሩበትን ከፍተኛ ጉባኤ ታስተናግዳለች።

ከ46 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ከ200 በላይ ተሳታፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የጉባኤው ዓላማዎች እና የሚጠበቁ ውጤቶች፦

ዋነኛው የሚጠበቀው ውጤት እ.ኤ.አ በ2023 የተዘረጋውን ማዕቀፍ የሚተካ አዲስ የ2027–2029 የሩሲያ-አፍሪካ የድርጊት መርኃ-ግብር ማጽደቅ ነው።

በተጨማሪም የአፍሪካ መገናኛ ብዙኃን ተወካዮች በርካታ ስምምነቶች ይፈረማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ቀድመው ጠቁመዋል።

የፕሮግራሙ ዋና ዋና መርኃ-ግብሮች፦
🔹 የተለያዩ ውይይቶች እና የክብ ጠረጴዛ ስብሰባዎች፣
🔹 የባለብዙ ወገን እና የሁለትዮሽ ስብሰባዎች፣
🔹 በፕሬዚዳንት ፑቲን እና በአፍሪካ መሪዎች መካከል የሚደረጉ በርካታ የሁለትዮሽ ውይይቶች፣
🔹 የእግር ኳስ ጨዋታን ጨምሮ ባሕላዊ እና ስፖርታዊ መርኃ-ግብሮች።

🗓 ሁለተኛው ጉባኤ ምን አሳካ?

ሁለተኛው ጉባኤ በ2023 በሴንት ፒተርስበርግ የተካሄደ ሲሆን ከ160 በላይ ይፋዊ ስምምነቶች ተፈርመዋል።
ማውጫ
በቅድሚያ አዲስበቅድሚያ የቆየ
17:13 28.10.2026
የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የዓለም ጂኦፖለቲካ በእጅጉ በተቀየረበት ወቅት እየተካሄደ ነው - የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የዓለም ጂኦፖለቲካ በእጅጉ በተቀየረበት ወቅት እየተካሄደ ነው - የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
16:42 28.10.2026
በራሳችሁ ሀገር ኢንቨስት ብታደርጉ ይሻላል - የሩሲያ ባለሥልጣን ከዶላር ስለመላቀቅ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
በራሳችሁ ሀገር ኢንቨስት ብታደርጉ ይሻላል - የሩሲያ ባለሥልጣን ከዶላር ስለመላቀቅ
ሩሲያና ታንዛኒያ የጋራ የጠፈር ምርምር ፕሮግራም ጀመሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
ሩሲያና ታንዛኒያ የጋራ የጠፈር ምርምር ፕሮግራም ጀመሩ
የመደመር መጽሐፍ ወደ ሩሲያኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
የመደመር መጽሐፍ ወደ ሩሲያኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ
ፑቲን በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ የአፍሪካን እያደገ የመጣ ኃይል በማወደስ፤ ኒዮ-ኮሎኒያሊዝምን ውድቅ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
ፑቲን በሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ የአፍሪካን እያደገ የመጣ ኃይል በማወደስ፤ ኒዮ-ኮሎኒያሊዝምን ውድቅ አደረጉ
ሩሲያ በቴክኖሎጂ ውድድር በፈርቀዳጅነቷ ቀጥላለች - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
ሩሲያ በቴክኖሎጂ ውድድር በፈርቀዳጅነቷ ቀጥላለች - ፑቲን
ሩሲያ በቴክኖሎጂ ውድድር በፈርቀዳጅነቷ ቀጥላለች - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
ሩሲያ በቴክኖሎጂ ውድድር በፈርቀዳጅነቷ ቀጥላለች - ፑቲን
ኢትዮጵያ የሩሲያን ሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ሆነች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
ኢትዮጵያ የሩሲያን ሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ሆነች
13:58 28.10.2026
የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሞስኮ ገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሞስኮ ገቡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሞስኮ ገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሞስኮ ገቡ
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የአፍሪካ ልዑካን ቡድን ተወካዮች ለሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ሞስኮ ገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የአፍሪካ ልዑካን ቡድን ተወካዮች ለሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ሞስኮ ገቡ
13:56 28.10.2026
የሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ድባብ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
የሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ድባብ
13:50 28.10.2026
የሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ድባብ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
የሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ድባብ
3ኛው የሩሲያ አፍሪካ ጉባዔ ከጥቅምት 18 አእስከ 19 በሞስኮ እየተካሄደ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
3ኛው የሩሲያ አፍሪካ ጉባዔ ከጥቅምት 18 አእስከ 19 በሞስኮ እየተካሄደ ነው
አዳዲስ ዜናዎች
0