ኢትዮጵያ የሩሲያን ሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ሆነች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ የሩሲያን ሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ሆነች
ኢትዮጵያ የሩሲያን ሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ሆነች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.10.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የሩሲያን ሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ሆነች

ለሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዛሬ ሞስኮ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ አስራ ሁለት የሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች እና አራት የኤስ-400 የአየር መከላከያ ስርዓት ባትሪዎችን ከሩሲያ ተረክበዋል።

ርክክቡ ቀደም ሲል በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መንግሥት መካከል የተደረሰው ስምምነት አካል ነው፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የጦር አውሮፕላኖቹን ከስምምነታችን አንድ ዓመት አስቀድሞ እንድንረከብ ስላሳዩት ትጋት” ቭላድሚር ፑቲንን ላመሠግናቸው እወዳለሁ ሲሉ በማኅበራዊ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ገልጸዋል።

“ይህ ታሪካዊ ስኬት የሀገራችንን ሉዓላዊነት ይበልጥ የሚያጠናክር ሲሆን ወደፊትም የጋራ ደህንነታችንን እና ቀጣናዊ መረጋጋትን ለማረጋገጥ የምናደርገውን ጉዞ በልበ ሙሉነት እንድንቀጥል ትልቅ አቅም ይሆነናል” ሲሉም አክለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የሩሲያን ሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ሆነች - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የሩሲያን ሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ሆነች - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የሩሲያን ሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ሆነች - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የሩሲያን ሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ሆነች - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0