https://amh.sputniknews.africa/20261028/5704694.html
የመደመር መጽሐፍ ወደ ሩሲያኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ
የመደመር መጽሐፍ ወደ ሩሲያኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ
Sputnik አፍሪካ
የመደመር መጽሐፍ ወደ ሩሲያኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ ለመጽሐፉ ዝግጅት የሩሲያ ቱዴይ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች እና አመራሮች ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል።“ሩሲያ ለብዙ ኢትዮጵያውያን የሥነ ጽሑፍና... 28.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-28T16:18+0300
2026-10-28T16:18+0300
2026-10-28T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1c/5704200_0:56:1080:664_1920x0_80_0_0_cc9693324e8fa34968988670ac698702.jpg
የመደመር መጽሐፍ ወደ ሩሲያኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ ለመጽሐፉ ዝግጅት የሩሲያ ቱዴይ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች እና አመራሮች ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል።“ሩሲያ ለብዙ ኢትዮጵያውያን የሥነ ጽሑፍና የዕውቀት መማሪያ ምድር ሆና እንዳገለገለች ሁሉ፣ አሁን ደግሞ የኢትዮጵያ ሀሳብ በሩሲያኛ ቋንቋ ለሩሲያ አንባቢያን መድረሱ የዕውቀት ልውውጡን ሙሉ ያደርገዋል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1c/5704200_60:0:1020:720_1920x0_80_0_0_460497880441f0c0c45b915e9f24147f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የመደመር መጽሐፍ ወደ ሩሲያኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ
16:18 28.10.2026 (የተሻሻለ: 16:34 28.10.2026) የመደመር መጽሐፍ ወደ ሩሲያኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ ለመጽሐፉ ዝግጅት የሩሲያ ቱዴይ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች እና አመራሮች ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል።
“ሩሲያ ለብዙ ኢትዮጵያውያን የሥነ ጽሑፍና የዕውቀት መማሪያ ምድር ሆና እንዳገለገለች ሁሉ፣ አሁን ደግሞ የኢትዮጵያ ሀሳብ በሩሲያኛ ቋንቋ ለሩሲያ አንባቢያን መድረሱ የዕውቀት ልውውጡን ሙሉ ያደርገዋል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X 
