https://amh.sputniknews.africa/20261028/5705294.html
የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የዓለም ጂኦፖለቲካ በእጅጉ በተቀየረበት ወቅት እየተካሄደ ነው - የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የዓለም ጂኦፖለቲካ በእጅጉ በተቀየረበት ወቅት እየተካሄደ ነው - የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የዓለም ጂኦፖለቲካ በእጅጉ በተቀየረበት ወቅት እየተካሄደ ነው - የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ በአፍሪካ ኅብረት መሪነት ከሩሲያ ጋር በትብብር የሚካሄድ ተነሳሽነት መሆኑን የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙሳሊያ... 28.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-28T16:40+0300
2026-10-28T16:40+0300
2026-10-28T17:12+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ 2026
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1c/5705141_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_842023c9be6f80dc91beaa30c8d47477.jpg
የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የዓለም ጂኦፖለቲካ በእጅጉ በተቀየረበት ወቅት እየተካሄደ ነው - የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ በአፍሪካ ኅብረት መሪነት ከሩሲያ ጋር በትብብር የሚካሄድ ተነሳሽነት መሆኑን የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙሳሊያ ሙዳቫዲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ኬንያም በፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በጉባኤው በከፍተኛ ደረጃ እየተወከለች መሆኑን ጠቁመዋል።“ይህ ጉባኤ የሰብዓዊ ጉዳዮችን ብቻ ሳይሆን የኢኮኖሚና የፖለቲካ ጉዳዮችንም መመልከት አለበት። በቀደሙት ጉባኤዎች ምን እንደተከናወነና ምን ውጤት እንደተገኘ መገምገም እንዲሁም ወደፊት እንዴት መራመድ እንደሚገባን መወሰን አለበት።” በጉባኤው አፍሪካ ቅድሚያ የምትሰጣቸውን ጉዳዮች የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የዓለም ጂኦፖለቲካ በእጅጉ በተቀየረበት ወቅት እየተካሄደ ነው - የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የዓለም ጂኦፖለቲካ በእጅጉ በተቀየረበት ወቅት እየተካሄደ ነው - የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2026-10-28T16:40+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1c/5705141_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_6e25fef13b4f7a416536d61835c5102d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የዓለም ጂኦፖለቲካ በእጅጉ በተቀየረበት ወቅት እየተካሄደ ነው - የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
16:40 28.10.2026 (የተሻሻለ: 17:12 28.10.2026) የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የዓለም ጂኦፖለቲካ በእጅጉ በተቀየረበት ወቅት እየተካሄደ ነው - የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ በአፍሪካ ኅብረት መሪነት ከሩሲያ ጋር በትብብር የሚካሄድ ተነሳሽነት መሆኑን የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙሳሊያ ሙዳቫዲ
ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ኬንያም በፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በጉባኤው በከፍተኛ ደረጃ እየተወከለች መሆኑን ጠቁመዋል።
“ይህ ጉባኤ የሰብዓዊ ጉዳዮችን ብቻ ሳይሆን የኢኮኖሚና የፖለቲካ ጉዳዮችንም መመልከት አለበት። በቀደሙት ጉባኤዎች ምን እንደተከናወነና ምን ውጤት እንደተገኘ መገምገም እንዲሁም ወደፊት እንዴት መራመድ እንደሚገባን መወሰን አለበት።”
በጉባኤው አፍሪካ ቅድሚያ የምትሰጣቸውን ጉዳዮች የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X