https://amh.sputniknews.africa/20261028/5704949.html
በራሳችሁ ሀገር ኢንቨስት ብታደርጉ ይሻላል - የሩሲያ ባለሥልጣን ከዶላር ስለመላቀቅ
በራሳችሁ ሀገር ኢንቨስት ብታደርጉ ይሻላል - የሩሲያ ባለሥልጣን ከዶላር ስለመላቀቅ
Sputnik አፍሪካ
በራሳችሁ ሀገር ኢንቨስት ብታደርጉ ይሻላል - የሩሲያ ባለሥልጣን ከዶላር ስለመላቀቅየፕሬዚዳንቱ ሥራ አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ማክሲም ኦሬሽኪን፤ በሩሲያ–አፍሪካ የሚዲያ ፎረም ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ፤ ነባርና አዳዲስ... 28.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-28T16:31+0300
2026-10-28T16:31+0300
2026-10-28T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1c/5704796_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3f0f11e2072a89a1fa408f3a6501ec66.jpg
በራሳችሁ ሀገር ኢንቨስት ብታደርጉ ይሻላል - የሩሲያ ባለሥልጣን ከዶላር ስለመላቀቅየፕሬዚዳንቱ ሥራ አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ማክሲም ኦሬሽኪን፤ በሩሲያ–አፍሪካ የሚዲያ ፎረም ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ፤ ነባርና አዳዲስ አማራጭ የክፍያ ሥርዓቶች ከወዲሁ በሥራ ላይ እንደሚገኙና የአፍሪካ አጋሮችም እየተጠቀሙባቸው እንደሆነ ተናግረዋል።“በዶላር መገበያየት እንደሚቀጥል እርግጠኛ መሆን እንደማትችሉ መገንዘብ አለባችሁ” ያሉት ኦሬሽኪን፤ የዶላር ባለቤቶች ከዚህ ቀደም በዋጋ ንረት ምክንያት የገንዘባቸው የመግዛት አቅም እንደቀነሰ አስታውሰዋል። በራስ ሀገር ልማት ላይ ኢንቨስት ማድረግ በረጅም ጊዜ የተሻለ ደህንነት ያለው መንገድ ነው ሲሉ ኦሬሽኪን አጽንኦት ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በራሳችሁ ሀገር ኢንቨስት ብታደርጉ ይሻላል - የሩሲያ ባለሥልጣን ከዶላር ስለመላቀቅ
Sputnik አፍሪካ
በራሳችሁ ሀገር ኢንቨስት ብታደርጉ ይሻላል - የሩሲያ ባለሥልጣን ከዶላር ስለመላቀቅ
2026-10-28T16:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1c/5704796_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_8c6b26779397dc9c9974788bedec964d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በራሳችሁ ሀገር ኢንቨስት ብታደርጉ ይሻላል - የሩሲያ ባለሥልጣን ከዶላር ስለመላቀቅ
16:31 28.10.2026 (የተሻሻለ: 16:34 28.10.2026) በራሳችሁ ሀገር ኢንቨስት ብታደርጉ ይሻላል - የሩሲያ ባለሥልጣን ከዶላር ስለመላቀቅ
የፕሬዚዳንቱ ሥራ አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ማክሲም ኦሬሽኪን፤ በሩሲያ–አፍሪካ የሚዲያ ፎረም ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ፤ ነባርና አዳዲስ አማራጭ የክፍያ ሥርዓቶች ከወዲሁ በሥራ ላይ እንደሚገኙና የአፍሪካ አጋሮችም እየተጠቀሙባቸው እንደሆነ ተናግረዋል።
“በዶላር መገበያየት እንደሚቀጥል እርግጠኛ መሆን እንደማትችሉ መገንዘብ አለባችሁ” ያሉት ኦሬሽኪን፤ የዶላር ባለቤቶች ከዚህ ቀደም በዋጋ ንረት ምክንያት የገንዘባቸው የመግዛት አቅም እንደቀነሰ አስታውሰዋል።
በራስ ሀገር ልማት ላይ ኢንቨስት ማድረግ በረጅም ጊዜ የተሻለ ደህንነት ያለው መንገድ ነው ሲሉ ኦሬሽኪን አጽንኦት ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X