https://amh.sputniknews.africa
የመንግሥት እና የግል ዘርፍ አጋርነት ለተቀላጠፈ የንፁህ ኃይል መሥፋፋት
የመንግሥት እና የግል ዘርፍ አጋርነት ለተቀላጠፈ የንፁህ ኃይል መሥፋፋት
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮች ለውይይት በሚቀርቡበት የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስሰ ፕሮግራማችን፣ በክፍል አንድ የመንግስትና የግል አጋርነት የተቀላጠፈ የንፁህ ኃይል መስፋፋት እንዲፈጠር የሚያበረክተውን አስተዋፅዖ በተመለከተ ከቤካ መገርሳ፣ የዘርፉ አማካሪ እና በፕላንና... 23.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-23T19:15+0300
2026-01-23T19:15+0300
2026-01-23T19:52+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/17/2998561_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_3c47b17ba7178e2705eef31ccdf70bbb.jpg
የመንግሥት እና የግል ዘርፍ አጋርነት በአፍሪካ፦ ለተቀላጠፈ የንፁህ ኃይል መሥፋፋት
Sputnik አፍሪካ
''የንፁህ ኢነርጂ ልማት ጉዳዮች ያለ ግል ዘርፉ ተሳትፎ እውን ሊሆኑ አይችሉም። ስለዚህ የመንግስትና የግል ዘርፍ አጋርነት እጅግ ጠቃሚ ነው ብዬ አስባለሁ — መንግስታት፣ የግል ዘርፎች እንደ ቴክኖሎጂና ልማት ሥራዎች ላይ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያውሉ ማነቃቃት ይኖርባቸዋል።'' ሲሉ ቤካ መገርሳ፣ የዘርፉ አማካሪ እና በፕላንና ልማት ሚኒስቴር የቀድሞ ቴክኒካል አማካሪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮች ለውይይት በሚቀርቡበት የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስሰ ፕሮግራማችን፣ በክፍል አንድ የመንግስትና የግል አጋርነት የተቀላጠፈ የንፁህ ኃይል መስፋፋት እንዲፈጠር የሚያበረክተውን አስተዋፅዖ በተመለከተ ከቤካ መገርሳ፣ የዘርፉ አማካሪ እና በፕላንና ልማት ሚኒስቴር የቀድሞ ቴክኒካል አማካሪ ጋር ቃኝተነዋል።
የህግ መሠረት የሌላቸው የውጭ ጣልቃብነቶችን ለማስወገድ አፍሪካ የተቀናጀ ዲፕሎማሲን እንደ መሣሪያ መጠቀም የምትችልበት አግባብን በሚመለከት ኡጋንዳዊው የዓለም አቀፍ ቢዝነስ ባለሙያው ዙብሪ ሉጂያና ምልከታቸውን አጋርተውናል።
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ
ሁለት ጉዳዮች ለውይይት በሚቀርቡበት የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስሰ ፕሮግራማችን፣ በክፍል አንድ የመንግስትና የግል አጋርነት የተቀላጠፈ የንፁህ ኃይል መስፋፋት እንዲፈጠር የሚያበረክተውን አስተዋፅዖ በተመለከተ ከቤካ መገርሳ፣ የዘርፉ አማካሪ እና በፕላንና ልማት ሚኒስቴር የቀድሞ ቴክኒካል አማካሪ ጋር ቃኝተነዋል። የህግ መሠረት የሌላቸው የውጭ ጣልቃብነቶችን ለማስወገድ አፍሪካ የተቀናጀ ዲፕሎማሲን እንደ መሣሪያ መጠቀም የምትችልበት አግባብን በሚመለከት ኡጋንዳዊው የዓለም አቀፍ ቢዝነስ ባለሙያው ዙብሪ ሉጂያና ምልከታቸውን አጋርተውናል። በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/17/2998561_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_d35dd8536785c3b3ae70f3d863e97c6b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የመንግሥት እና የግል ዘርፍ አጋርነት ለተቀላጠፈ የንፁህ ኃይል መሥፋፋት
19:15 23.01.2026 (የተሻሻለ: 19:52 23.01.2026) ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የንፁህ ኢነርጂ ልማት ጉዳዮች ያለ ግል ዘርፉ ተሳትፎ እውን ሊሆኑ አይችሉም። ስለዚህ የመንግስትና የግል ዘርፍ አጋርነት እጅግ ጠቃሚ ነው ብዬ አስባለሁ — መንግስታት፣ የግል ዘርፎች እንደ ቴክኖሎጂና ልማት ሥራዎች ላይ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያውሉ ማነቃቃት ይኖርባቸዋል።'' ሲሉ ቤካ መገርሳ፣ የዘርፉ አማካሪ እና በፕላንና ልማት ሚኒስቴር የቀድሞ ቴክኒካል አማካሪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮች ለውይይት በሚቀርቡበት የዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስሰ ፕሮግራማችን፣ በክፍል አንድ የመንግስትና የግል አጋርነት የተቀላጠፈ የንፁህ ኃይል መስፋፋት እንዲፈጠር የሚያበረክተውን አስተዋፅዖ በተመለከተ ከቤካ መገርሳ፣ የዘርፉ አማካሪ እና በፕላንና ልማት ሚኒስቴር የቀድሞ ቴክኒካል አማካሪ ጋር ቃኝተነዋል። የህግ መሠረት የሌላቸው የውጭ ጣልቃብነቶችን ለማስወገድ አፍሪካ የተቀናጀ ዲፕሎማሲን እንደ መሣሪያ መጠቀም የምትችልበት አግባብን በሚመለከት ኡጋንዳዊው የዓለም አቀፍ ቢዝነስ ባለሙያው ዙብሪ ሉጂያና ምልከታቸውን አጋርተውናል።
በ
እንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox