https://amh.sputniknews.africa
አማራጭ የክፍያ ስርዓት፣ የፋይናንስ ሉዓላዊነት የእዳ ጫና እፎይታ ለአፍሪካ፡- የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ 2026
አማራጭ የክፍያ ስርዓት፣ የፋይናንስ ሉዓላዊነት የእዳ ጫና እፎይታ ለአፍሪካ፡- የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ 2026
Sputnik አፍሪካ
48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ እ.ኤ.አ ከየካቲት 11 እስከ 12 በአፍሪካ ኅብረት ዋና መሥሪያ ቤት ተደርጓል። የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚቀርቡ አጀንዳዎች... 13.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-13T20:59+0300
2026-02-13T20:59+0300
2026-02-13T20:59+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0d/3237479_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_d6bf516ca7eb3aee72cc0e8baea64600.jpg
አማራጭ የክፍያ ስርዓት ፣ የፋይናንስ ሉዓላዊነት የእዳ ጫና እፎይታ ለአፍሪካ፡- የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ 2026
Sputnik አፍሪካ
አማራጭ የክፍያ ስርዓት ፣ የፋይናንስ ሉዓላዊነት የእዳ ጫና እፎይታ ለአፍሪካ- አፍሪካ ህብረት ጉባኤ 2026
''አፍሪካ በፋይናንስ ስርዓቶችና ምህንድስና ረገድ በታሪክ ኢፍትሃዊነትን እየተጋፈጠች ነው። ከምዕራባዊያን ሀገራት ጋር ሲነፃፀሩ የአፍሪካ ሀገራት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማቶች እየተበደሩ ያሉት በከፍተኛ መጠን ነው'' ሲሉ የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጆኒ ምፖትጁዋና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ እ.ኤ.አ ከየካቲት 11 እስከ 12 በአፍሪካ ኅብረት ዋና መሥሪያ ቤት ተደርጓል። የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚቀርቡ አጀንዳዎች ላይ አእና ሌሎች ጉዳዪች ላይ ተወያይቷል።
በዛሬው ዝግጅታችን በክፍል አንድ የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጆኒ ምፖትጁዋና፣ ከኬንያ የካቢኔ ጽ/ቤት ዋይክሊፍ ሙሣሊያ ሙዳቫዲ ፣ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአንጎላ አምባሳደር ፍራንሲስ ዦዜ ዳ ክሩዝ እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረዳት ዋና ጸሃፊ ጂያን ክሪሶስቶም ንጋቢቴሲንዝ (ዶ/ር) ሀሳቦቻቸውን አጋርተውናል። በክፍል ሁለት የምሥራቅ አፍሪካ ምጣኔ ሀብትን መሠረት አድርገን ከኢኮኖሚስቱ ድንቅነህ ገብሬ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ እ.ኤ.አ ከየካቲት 11 እስከ 12 በአፍሪካ ኅብረት ዋና መሥሪያ ቤት ተደርጓል። የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚቀርቡ አጀንዳዎች ላይ እና ሌሎች ጉዳዪች ላይ ተወያይተዋል። በዛሬው ዝግጅታችን በክፍል አንድ የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጆኒ ምፖትጁዋና፣ ከኬንያ የካቢኔ ጽ/ቤት ዋይክሊፍ ሙሣሊያ ሙዳቫዲ ፣ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአንጎላ አምባሳደር ፍራንሲስ ዦዜ ዳ ክሩዝ እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረዳት ዋና ጸሃፊ ጂያን ክሪሶስቶም ንጋቢቴሲንዝ (ዶ/ር) ሀሳቦቻቸውን አጋርተውናል። በክፍል ሁለት የምሥራቅ አፍሪካ ምጣኔ ሀብትን መሠረት አድርገን ከኢኮኖሚስቱ ድንቅነህ ገብሬ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0d/3237479_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_62e433b9827ac386fbf61c621c4d627d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
አማራጭ የክፍያ ስርዓት፣ የፋይናንስ ሉዓላዊነት የእዳ ጫና እፎይታ ለአፍሪካ፡- የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ 2026
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
አማራጭ የክፍያ ስርዓት ፣ የፋይናንስ ሉዓላዊነት የእዳ ጫና እፎይታ ለአፍሪካ- አፍሪካ ህብረት ጉባኤ 2026 ''አፍሪካ በፋይናንስ ስርዓቶችና ምህንድስና ረገድ በታሪክ ኢፍትሃዊነትን እየተጋፈጠች ነው። ከምዕራባዊያን ሀገራት ጋር ሲነፃፀሩ የአፍሪካ ሀገራት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማቶች እየተበደሩ ያሉት በከፍተኛ መጠን ነው'' ሲሉ የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጆኒ ምፖትጁዋና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
48ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ እ.ኤ.አ ከየካቲት 11 እስከ 12 በአፍሪካ ኅብረት ዋና መሥሪያ ቤት ተደርጓል። የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ የሚቀርቡ አጀንዳዎች ላይ እና ሌሎች ጉዳዪች ላይ ተወያይተዋል። በዛሬው ዝግጅታችን በክፍል አንድ
የሌሴቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጆኒ ምፖትጁዋና፣ ከኬንያ የካቢኔ ጽ/ቤት ዋይክሊፍ ሙሣሊያ ሙዳቫዲ ፣ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአንጎላ አምባሳደር ፍራንሲስ ዦዜ ዳ ክሩዝ እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረዳት ዋና ጸሃፊ ጂያን ክሪሶስቶም ንጋቢቴሲንዝ (ዶ/ር) ሀሳቦቻቸውን አጋርተውናል። በክፍል ሁለት የምሥራቅ አፍሪካ ምጣኔ ሀብትን መሠረት አድርገን
ከኢኮኖሚስቱ ድንቅነህ ገብሬ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox