የውኃ ቴክኖሎጂ ትብብር ለጠንካራ ቀጣናዊ ልማት
የውኃ ቴክኖሎጂ ትብብር ለጠንካራ ቀጣናዊ ልማት
ሰብስክራይብ
''ሀገራት ውኃን በተመለከተ የጋራ ፕሮጀክቶች ሊኖራቸው ይገባል፤ አንድ ሀገር ለሚያለማው ፕሮጀክት ሌሎቹ ትብብር መፍጠር ይኖርባቸዋል። ፕሮጀክቶች ወንድማማችነትና ጠንካራ የትብብር መንፈስ ሊፈጥሩ ይገባል። በዚህ ረገድ ተቋማትን ማሻሻልና የመረጃ አያያዛቸውን ማጠናከር ያስፈልጋል —ውኃን መሠረት ያደረጉ ኢንቨስትመንቶችን ከተመለከትን የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ትልቁን ቦታ ይይዛሉ '' ሲሉ በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ የውሃ ቴክኖሎጂ ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር ኢንጂነር ታምሩ ተሠማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በቀጠናዊ አጋርነቶቾ የውኃ ቴክኖሎጂ ፕሮጀክቶችን መደገፍ ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ የውሃ ቴክኖሎጂ ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ኢንጂነር ታምሩ ተሠማ (ዶ/ር) ጋር እንወያያለን። በክፍል ሁለት ደግሞ በትብብርና ጠንካራ አጋርነት መንገድ የአፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ለመፍጠር አህጉሪቱ ያሏትን አቅሞች መጠቀምን በተመለከተ ከተማ ቱፋ፣ በፕላንና ልማት ሚኒስቴር የማኅበራዊ ዘርፍ የፕላንና የመንግስት ኢንቨስትመንት ዴስክ ኃላፊ ሙያዊ ሀሳቦችን አጋርተውልናል።
ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox