https://amh.sputniknews.africa
የኔልሰን ማንዴላ ሙዚየም በአዲስ አበባ
የኔልሰን ማንዴላ ሙዚየም በአዲስ አበባ
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአዲስ አበባ ኮልፌ የቀድሞው የፈጥኖ ደራሽ ግቢ ውስጥ በዘመናዊ መልክ የታደሰውና ስለተገነባው የኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ ሙዚየም ኮማንደር አሳቤ ባይሳ፣ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሎጀስቲክ መምሪያ... 02.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-02T12:35+0300
2026-03-02T12:35+0300
2026-03-02T12:35+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/02/3411148_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_28ffed4d5afef48536a6f6b9d978a710.jpg
የኔልሰን ማንዴላ ሙዚየም በአዲስ አበባ
Sputnik አፍሪካ
''የኔልሰን ማንዴላ ሙዚየም በአዲስ አበባ ሲከፈት ማሟላት ያለባቸውን ነገሮች፣ አንደኛው እሳቸው በነበሩባቸው ጊዜያት ያረፉባቸው ክፍሎች፣ የተጠቀሙባቸው ዕቃዎች፣ የሥልጠና ቦታና የወሰዷቸውን የስልጠና ዓይነቶች ያካተተ ነው — የአሁኑ ትውልድ እንደ አደዋ ካሉ የትናንት የአባቶቻችን ታሪክ ብዙ ተምሮ፣ ይህ መነሻ ሆኖ ለነገው ትውልድ ደግሞ ስንቅ ሆኖ መተላለፍ አለበት።'' ሲሉ ኮማንደር አሳቤ ባይሳ፣ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሎጀስቲክ መምሪያ የንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ኃላፊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአዲስ አበባ ኮልፌ የቀድሞው የፈጥኖ ደራሽ ግቢ ውስጥ በዘመናዊ መልክ የታደሰውና ስለተገነባው የኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ ሙዚየም ኮማንደር አሳቤ ባይሳ፣ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሎጀስቲክ መምሪያ በሎጀስቲክ መምሪያ የንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ኃላፊ ሀሳባቸውን ያጋሩናል።
በክፍል ሁለት የግብርና ዘርፍ በገንዘብ መደገፍን መሠረት አድርገን ገበሬዎች ሥራቸውን ለማስፋፋትና ለማጎልበት ከፋይናንስ ተቋማት ብድር ለመውሰድ ስለሚጠየቁት የንብረት መያዣ መሥፈርቶች ጉዳይ በዘርፉ ከዩኒቨርሲቲ መምህርነት እስከ የዓለም የምግብና የግብርና ድርጅት (ፋኦ) ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋሟት የሠሩት ወርቅነህ ወዳጆ አበበ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአዲስ አበባ ኮልፌ የቀድሞው የፈጥኖ ደራሽ ግቢ ውስጥ በዘመናዊ መልክ የታደሰውና ስለተገነባው የኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ ሙዚየም ኮማንደር አሳቤ ባይሳ፣ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሎጀስቲክ መምሪያ በሎጀስቲክ መምሪያ የንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ኃላፊ ሀሳባቸውን ያጋሩናል።በክፍል ሁለት የግብርና ዘርፍ በገንዘብ መደገፍን መሠረት አድርገን ገበሬዎች ሥራቸውን ለማስፋፋትና ለማጎልበት ከፋይናንስ ተቋማት ብድር ለመውሰድ ስለሚጠየቁት የንብረት መያዣ መሥፈርቶች ጉዳይ በዘርፉ ከዩኒቨርሲቲ መምህርነት እስከ የዓለም የምግብና የግብርና ድርጅት (ፋኦ) ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋሟት የሠሩት ወርቅነህ ወዳጆ አበበ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/02/3411148_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_93e04785c792a0485996b31f7b1ab064.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የኔልሰን ማንዴላ ሙዚየም በአዲስ አበባ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የኔልሰን ማንዴላ ሙዚየም በአዲስ አበባ ሲከፈት ማሟላት ያለባቸውን ነገሮች፣ አንደኛው እሳቸው በነበሩባቸው ጊዜያት ያረፉባቸው ክፍሎች፣ የተጠቀሙባቸው ዕቃዎች፣ የሥልጠና ቦታና የወሰዷቸውን የስልጠና ዓይነቶች ያካተተ ነው — የአሁኑ ትውልድ እንደ አደዋ ካሉ የትናንት የአባቶቻችን ታሪክ ብዙ ተምሮ፣ ይህ መነሻ ሆኖ ለነገው ትውልድ ደግሞ ስንቅ ሆኖ መተላለፍ አለበት።'' ሲሉ ኮማንደር አሳቤ ባይሳ፣ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሎጀስቲክ መምሪያ የንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ኃላፊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በአዲስ አበባ ኮልፌ የቀድሞው የፈጥኖ ደራሽ ግቢ ውስጥ በዘመናዊ መልክ የታደሰውና ስለተገነባው የኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ ሙዚየም ኮማንደር አሳቤ ባይሳ፣ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሎጀስቲክ መምሪያ በሎጀስቲክ መምሪያ የንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ኃላፊ ሀሳባቸውን ያጋሩናል።
በክፍል ሁለት የግብርና ዘርፍ በገንዘብ መደገፍን መሠረት አድርገን ገበሬዎች ሥራቸውን ለማስፋፋትና ለማጎልበት ከፋይናንስ ተቋማት ብድር ለመውሰድ ስለሚጠየቁት የንብረት መያዣ መሥፈርቶች ጉዳይ በዘርፉ ከዩኒቨርሲቲ መምህርነት እስከ የዓለም የምግብና የግብርና ድርጅት (ፋኦ) ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋሟት የሠሩት ወርቅነህ ወዳጆ አበበ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox