https://amh.sputniknews.africa
ከሩሲያ ለአፍሪካ ወጣቶች የተመቻቸ የትምህርት ዕድል
ከሩሲያ ለአፍሪካ ወጣቶች የተመቻቸ የትምህርት ዕድል
Sputnik አፍሪካ
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ትምህርት በህብረተሰብ ዘንድ የሚያሳድረውን ማኅበራዊ ተፅዕኖ መሠረት አድርገን የቤተሰብ ደረጃን ለማሻሻል የማኅብረሰብ ልማትንም ለማጎልበት ሴቶችን ማስተማር ስለሚያበረክተው ቁልፍ ሚናን... 23.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-23T08:30+0300
2026-02-23T08:30+0300
2026-02-23T08:30+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/17/3333283_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_ba72b3e284a8e0a9a15a5b42b3535387.jpg
ከሩሲያ ለአፍሪካ ወጣቶች የተመቻቸ የትምህርት ዕድል
Sputnik አፍሪካ
''ከሩሲያ የነፃ የትምህረት ዕድል ማግኘቴ እንደ አፍሪካዊ ብሎም ኢትዮጵያዊ ሴት እጅግ የሚያኮራኝ ነው። ሁላችንም ለማግኘት የምንመኘው ዕድል ነው። ሩሲያ በማደግ ላይ ካሉ ሀገራት ተማሪዎችን እየመረጠች ዕድል መሥጠቷ፣ የትምህርት ሥርዓት ላይና አዕምሮ ላይ መሥራቷ በጣም ትልቅና ወሳኝ ነገር ነው።'' ስትል በሩሲያ የከፍተኛ ትምህረት ነፃ ዕድል ተጠቃሚዋ ምህረት በፍቃዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች።
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳሥሥበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ትምህርት በህብረተሰብ ዘንድ የሚያሳድረውን ማኅበራዊ ተፅዕኖ መሠረት አድርገን የቤተሰብ ደረጃን ለማቫቫል የማኅብረሰብ ልማትንም ለማጎልበት ሴቶችን ማስተማር ስለሚያበረክተው ቁልፍ ሚናን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለረጅም ዓመታት በማስተማር ያሳለፉት ሳምሶን ገብረ ህይወት ጋር ቃኝተነዋል።
በክፍል ሁለት ሩሲያ ለአፍሪካዊያን ተማሪዎች ከድሮ ጊዜ ጀምሮ እየፈጠረች ስላለችው እድል የሩሲያ የከፍተኛ ትምህርት ባለዕድል ወጣት ተማሪዎች መካከል ከምህረት በፍቃዱ፣ ናዖል መርጊያ እና ሳሙኤል ብርሃኑ ጋር እንወያያለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ትምህርት በህብረተሰብ ዘንድ የሚያሳድረውን ማኅበራዊ ተፅዕኖ መሠረት አድርገን የቤተሰብ ደረጃን ለማሻሻል የማኅብረሰብ ልማትንም ለማጎልበት ሴቶችን ማስተማር ስለሚያበረክተው ቁልፍ ሚናን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለረጅም ዓመታት በማስተማር ያሳለፉት ሳምሶን ገብረ ህይወት ጋር ቃኝተነዋል። በክፍል ሁለት ሩሲያ ለአፍሪካዊያን ተማሪዎች ለረጅም አመታት እየፈጠረች ስላለችው የትምህርት እድል የሩሲያ የከፍተኛ ትምህርት ባለዕድል ወጣት ተማሪዎች መካከል ከምህረት በፍቃዱ፣ ናዖል መርጊያ እና ሳሙኤል ብርሃኑ ጋር እንወያያለን። ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/17/3333283_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_3a4cf3a8d51abe9b2366c71b9b996867.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ከሩሲያ ለአፍሪካ ወጣቶች የተመቻቸ የትምህርት ዕድል
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ከሩሲያ የነፃ የትምህረት ዕድል ማግኘቴ እንደ አፍሪካዊ ብሎም ኢትዮጵያዊ ሴት እጅግ የሚያኮራኝ ነው። ሁላችንም ለማግኘት የምንመኘው ዕድል ነው። ሩሲያ በማደግ ላይ ካሉ ሀገራት ተማሪዎችን እየመረጠች ዕድል መሥጠቷ፣ የትምህርት ሥርዓት ላይና አዕምሮ ላይ መሥራቷ በጣም ትልቅና ወሳኝ ነገር ነው።'' ስትል በሩሲያ የከፍተኛ ትምህረት ነፃ ዕድል ተጠቃሚዋ ምህረት በፍቃዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች።
ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ትምህርት በህብረተሰብ ዘንድ የሚያሳድረውን ማኅበራዊ ተፅዕኖ መሠረት አድርገን የቤተሰብ ደረጃን ለማሻሻል የማኅብረሰብ ልማትንም ለማጎልበት ሴቶችን ማስተማር ስለሚያበረክተው ቁልፍ ሚናን
በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለረጅም ዓመታት በማስተማር ያሳለፉት ሳምሶን ገብረ ህይወት ጋር ቃኝተነዋል። በክፍል ሁለት ሩሲያ ለአፍሪካዊያን ተማሪዎች ለረጅም አመታት እየፈጠረች ስላለችው የትምህርት እድል የ
ሩሲያ የከፍተኛ ትምህርት ባለዕድል ወጣት ተማሪዎች መካከል ከምህረት በፍቃዱ፣ ናዖል መርጊያ እና ሳሙኤል ብርሃኑ ጋር እንወያያለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox