https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ፀሃይን እንደ አማራጭ የኃይል ምንጭ የመጠቀም ጅምሮች
የአፍሪካ ፀሃይን እንደ አማራጭ የኃይል ምንጭ የመጠቀም ጅምሮች
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የኃይል አቅም መጠንን ለማስፋፋት የፀሃይ ኃይልን እንደ አማራጭ ምንጭ መጠቀምን ጉዳይ ከንዋይመድህን አበራ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ ተባባሪ ፕሮፌሰር ጋር ቃኝተነዋል። በሁለተኛው... 03.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-03T18:56+0300
2026-02-03T18:56+0300
2026-02-03T18:56+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/03/3117682_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_ccf21726dc16b9d6903e484600897960.jpg
የአፍሪካ ፀሃይን እንደ አማራጭ የኃይል ምንጭ የመጠቀም ጅምሮች
Sputnik አፍሪካ
''ሞሮኮ በፀሃይ ኃይል ዘርፍ በአፍሪካ የምትመራ ሀገር ናት። በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ በንፅፅር ወደኃላ ካሉ ሀገራት መካከል ነው የምትመደበው። ይሁንና ከሶላር ፓነል ኃይል ለመጨመር አበረታች እቅዶች አሉ። ለምሳሌ የመተሃራ ፓነል ፕሮጀክት አለ፣ ወደ 500 ሜጋ ዋት እንዲያመነጩ የታቀዱ ከ8 በላይ ፕሮጀክቶች አሉ'' ሲሉ ንዋይመድህን አበራ (ዶ/ር)፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ ተባባሪ ፕሮፌሰር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የኃይል አቅም መጠንን ለማስፋፋት የፀሃይ ኃይልን እንደ አማራጭ ምንጭ መጠቀምን ጉዳይ ከንዋይመድህን አበራ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ ተባባሪ ፕሮፌሰር ጋር ቃኝተነዋል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ለአፍሪካ ውኃ መፍትሔዎችን ለመፍጠር የውኃ መሠረተ ልማትን በገንዘብ መደገፍ(ፋይናንስ) ማድረግ በተመለከተ በመሬትና ውኃ ኃብት ማዕከል ምክትል ዳይሬክተር ጠና አላምረው (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የኃይል አቅም መጠንን ለማስፋፋት የፀሃይ ኃይልን እንደ አማራጭ ምንጭ መጠቀምን ጉዳይ ከንዋይመድህን አበራ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ ተባባሪ ፕሮፌሰር ጋር ቃኝተነዋል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ለአፍሪካ ውኃ መፍትሔዎችን ለመፍጠር የውኃ መሠረተ ልማትን በገንዘብ መደገፍ(ፋይናንስ) ማድረግ በተመለከተ በመሬትና ውኃ ኃብት ማዕከል ምክትል ዳይሬክተር ጠና አላምረው (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/03/3117682_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_be2c3fe6f2eb45ce5af0db68eceed202.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የአፍሪካ ፀሃይን እንደ አማራጭ የኃይል ምንጭ የመጠቀም ጅምሮች
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ሞሮኮ በፀሃይ ኃይል ዘርፍ በአፍሪካ የምትመራ ሀገር ናት። በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ በንፅፅር ወደኃላ ካሉ ሀገራት መካከል ነው የምትመደበው። ይሁንና ከሶላር ፓነል ኃይል ለመጨመር አበረታች እቅዶች አሉ። ለምሳሌ የመተሃራ ፓነል ፕሮጀክት አለ፣ ወደ 500 ሜጋ ዋት እንዲያመነጩ የታቀዱ ከ8 በላይ ፕሮጀክቶች አሉ'' ሲሉ ንዋይመድህን አበራ (ዶ/ር)፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ ተባባሪ ፕሮፌሰር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የኃይል አቅም መጠንን ለማስፋፋት የፀሃይ ኃይልን እንደ አማራጭ ምንጭ መጠቀምን ጉዳይ
ከንዋይመድህን አበራ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ ተባባሪ ፕሮፌሰር ጋር ቃኝተነዋል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ለአፍሪካ ውኃ መፍትሔዎችን ለመፍጠር የውኃ መሠረተ ልማትን በገንዘብ መደገፍ(ፋይናንስ) ማድረግ በተመለከተ
በመሬትና ውኃ ኃብት ማዕከል ምክትል ዳይሬክተር ጠና አላምረው (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox