https://amh.sputniknews.africa
የአፈር ብዝሃ ህይወት፡ ከእግራችን ሥር የሚገኘው ውዱ የተፈጥሮ ኃብት ከምግብ ዋስትና አኳያ ሲቃኝ
የአፈር ብዝሃ ህይወት፡ ከእግራችን ሥር የሚገኘው ውዱ የተፈጥሮ ኃብት ከምግብ ዋስትና አኳያ ሲቃኝ
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ስለአፈር ብዝሃ ህይወት (Soil Biodiversity) እንዲሁም የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ጋር በማዛመድ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአፈር ሳይንስ እና ኦርጋኒክ ኬሚስትሪ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ... 10.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-10T19:48+0300
2026-02-10T19:48+0300
2026-02-10T19:48+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0a/3201425_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_d5e5ae4d0ebabab9de18592c8a6c6967.jpg
የአፈር ብዝሃ ህይወት፡ ከእግራችን ሥር የሚገኘው ውዱ የተፈጥሮ ኃብት ከምግብ ዋስትና አኳያ ሲቃኝ
Sputnik አፍሪካ
''አፈር ውዱ የተፈጥሮ ኃብት ነው። ህይወትም በምድራችን ላይ እንዲቀጥል የሚያደርግ ነው። በዚህም አፈር ሲታመም ሊታከም ይገባል። እንደ ሀገር ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገን በየጊዜው ምርምርና ክትትል በማድረግ የአፈር ብዝሃ ህይወት ለምግብ ዋስትና ጥረት የሚያበረክተውን አስተዋፅዖ ከፍ ማድረግ ያስፈልጋል'' ሲሉ በወላይታ ዩኒቨርሲቲ የአፈር ሳይንስ እና ኦርጋኒክ ኬሚስትሪ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ አለሙ ሌላጎ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ስለአፈር ብዝሃ ህይወት (Soil Biodiversity) እንዲሁም የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ጋር በማዛመድ በወላይታ ዩኒቨርሲቲ የአፈር ሳይንስ እና ኦርጋኒክ ኬሚስትሪ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ አለሙ ሌላጎ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል።
በሁለተኛ ክፍል ስማርት ስልኮች መረጃን የማግኛ ዘዴዎችና ሁኔታዎችን ከመፍጠር አኳያ ያላቸውን ፋይዳዎች እንዲሁም ለተሣሣቱ መረጃዎች አጋላጭነትንም የቴክኖሎጂ፣ የማኅበራዊ ትስስር ሚዲያዎችና የኦላይን ግብይት ባለሙያው አማኑኤል አክሊሉ ጋር እንዳስሳለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ስለአፈር ብዝሃ ህይወት (Soil Biodiversity) እንዲሁም የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ጋር በማዛመድ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአፈር ሳይንስ እና ኦርጋኒክ ኬሚስትሪ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ አለሙ ሌላጎ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል። በሁለተኛ ክፍል ስማርት ስልኮች መረጃን የማግኛ ዘዴዎችና ሁኔታዎችን ከመፍጠር አኳያ ያላቸውን ፋይዳዎች እንዲሁም ለተሣሣቱ መረጃዎች አጋላጭነትንም የቴክኖሎጂ፣ የማኅበራዊ ትስስር ሚዲያዎችና የኦላይን ግብይት ባለሙያው አማኑኤል አክሊሉ ጋር እንዳስሳለን። ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0a/3201425_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_3598945f432708384de7791c11c11016.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የአፈር ብዝሃ ህይወት፡ ከእግራችን ሥር የሚገኘው ውዱ የተፈጥሮ ኃብት ከምግብ ዋስትና አኳያ ሲቃኝ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''አፈር ውዱ የተፈጥሮ ኃብት ነው። ህይወትም በምድራችን ላይ እንዲቀጥል የሚያደርግ ነው። በዚህም አፈር ሲታመም ሊታከም ይገባል። እንደ ሀገር ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገን በየጊዜው ምርምርና ክትትል በማድረግ የአፈር ብዝሃ ህይወት ለምግብ ዋስትና ጥረት የሚያበረክተውን አስተዋፅዖ ከፍ ማድረግ ያስፈልጋል'' ሲሉ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአፈር ሳይንስ እና ኦርጋኒክ ኬሚስትሪ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ አለሙ ሌላጎ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ስለአፈር ብዝሃ ህይወት (Soil Biodiversity) እንዲሁም የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ጋር በማዛመድ
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአፈር ሳይንስ እና ኦርጋኒክ ኬሚስትሪ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ አለሙ ሌላጎ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል። በሁለተኛ ክፍል ስማርት ስልኮች መረጃን የማግኛ ዘዴዎችና ሁኔታዎችን ከመፍጠር አኳያ ያላቸውን ፋይዳዎች እንዲሁም ለተሣሣቱ መረጃዎች አጋላጭነትንም
የቴክኖሎጂ፣ የማኅበራዊ ትስስር ሚዲያዎችና የኦላይን ግብይት ባለሙያው አማኑኤል አክሊሉ ጋር እንዳስሳለን።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox