https://amh.sputniknews.africa
የብሪክስ መሥፋፋት ሚዛናዊ ዓለምን እንዴት ይፈጥራል ?
የብሪክስ መሥፋፋት ሚዛናዊ ዓለምን እንዴት ይፈጥራል ?
Sputnik አፍሪካ
በክፍል አንድ የብሪክስ መሥፋፋት መሠረት አድርገን አዳዲስ አባላት ለዓለም ኃይል ሚዛን መጠበቅ ያላቸውን ሚና ከታምራት ተስፋዬ፣ የዓለም ወጣቶች ኮንፍረንስ አምባሳደር እንዲሁም በኢትዮጵያ የብሪክስ ተማሪዎች ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና በሩሲያ የሩድን... 12.02.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-02-12T15:04+0300
2026-02-12T15:04+0300
2026-02-12T15:04+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0c/3221561_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_e26fe84a60ce72b0dd78955a164bcad2.jpg
የብሪክስ መሥፋፋት ሚዛናዊ ዓለምን እንዴት ይፈጥራል ?
Sputnik አፍሪካ
''ስትራተጂካዊ ጠቀሜታ ያለው ብሪክስ አሁን ላይ ያቀፋቸው አባል ሀገራት ውስን ቢሆኑም ቁጥራቸው የበለጠ እየጨመረ ሲመጣ የዓለም ፖለቲካ ሚዛንን ለማስጠበቅ አቅሙን ያሳድጋል —ቡድኑ አማራጭ የፋይናንስ ልማትን ይፈጥራል። በዚህ ረገድ አዲሱ የልማት ባንክን ማንሳት ይቻላል'' ሲሉ ታምራት ተስፋዬ፣ የዓለም ወጣቶች ኮንፍረንስ አምባሳደር እንዲሁም በኢትዮጵያ የብሪክስ ተማሪዎች ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና በሩሲያ የሩድን ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ድግሪ የኢኮሎጂ ተማሪ ለስፑትኒክ አፍራካ ተናግረዋል።
በክፍል አንድ የብሪክስ መሥፋፋት መሠረት አድርገን አዳዲስ አባላት ለዓለም ኃይል ሚዛን መጠበቅ ያላቸውን ሚና ከታምራት ተስፋዬ፣ የዓለም ወጣቶች ኮንፍረንስ አምባሳደር እንዲሁም በኢትዮጵያ የብሪክስ ተማሪዎች ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና በሩሲያ የሩድን ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ድግሪ የኢኮሎጂ ተማሪ ጋር ቃኝተነዋል።
በሁለተኛው ክፍል ደግሞ 22ኛው የአፍሪካ የፋይን ኮፊ ጉባዔንና ኤግዚቢሽንን መሠረት በማድረግየኢትዮጵያ ቡና ማንነትን በተመለከተ ከምንጩ እስከ ዓለም አቀፍ ሉዓላዊነት ድረስ ያለውን አሻራ የግል ዘርፍ ኢንቨስተሩ ፈለቀ ታደሰ እና ከጂማ ገበሬዎች ሁለገብ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ወንደወሰን በዛብህ ጋር ቆይታን አድርገናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በክፍል አንድ የብሪክስ መሥፋፋት መሠረት አድርገን አዳዲስ አባላት ለዓለም ኃይል ሚዛን መጠበቅ ያላቸውን ሚና ከታምራት ተስፋዬ፣ የዓለም ወጣቶች ኮንፍረንስ አምባሳደር እንዲሁም በኢትዮጵያ የብሪክስ ተማሪዎች ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና በሩሲያ የሩድን ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ድግሪ የኢኮሎጂ ተማሪ ጋር ቃኝተነዋል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ 22ኛው የአፍሪካ የፋይን ኮፊ ጉባዔንና ኤግዚቢሽንን መሠረት በማድረግየኢትዮጵያ ቡና ማንነትን በተመለከተ ከምንጩ እስከ ዓለም አቀፍ ሉዓላዊነት ድረስ ያለውን አሻራ የግል ዘርፍ ኢንቨስተሩ ፈለቀ ታደሰ እና ከጂማ ገበሬዎች ሁለገብ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ወንደወሰን በዛብህ ጋር ቆይታን አድርገናል። ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/02/0c/3221561_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_80899185430613864c041f8e9c004ad3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የብሪክስ መሥፋፋት ሚዛናዊ ዓለምን እንዴት ይፈጥራል ?
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ስትራተጂካዊ ጠቀሜታ ያለው ብሪክስ አሁን ላይ ያቀፋቸው አባል ሀገራት ውስን ቢሆኑም ቁጥራቸው የበለጠ እየጨመረ ሲመጣ የዓለም ፖለቲካ ሚዛንን ለማስጠበቅ አቅሙን ያሳድጋል —ቡድኑ አማራጭ የፋይናንስ ልማትን ይፈጥራል። በዚህ ረገድ አዲሱ የልማት ባንክን ማንሳት ይቻላል'' ሲሉ ታምራት ተስፋዬ፣ የዓለም ወጣቶች ኮንፍረንስ አምባሳደር እንዲሁም በኢትዮጵያ የብሪክስ ተማሪዎች ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና በሩሲያ የሩድን ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ድግሪ የኢኮሎጂ ተማሪ ለስፑትኒክ አፍራካ ተናግረዋል።
በክፍል አንድ የብሪክስ መሥፋፋት መሠረት አድርገን አዳዲስ አባላት ለዓለም ኃይል ሚዛን መጠበቅ ያላቸውን ሚና
ከታምራት ተስፋዬ፣ የዓለም ወጣቶች ኮንፍረንስ አምባሳደር እንዲሁም በኢትዮጵያ የብሪክስ ተማሪዎች ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና በሩሲያ የሩድን ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ድግሪ የኢኮሎጂ ተማሪ ጋር ቃኝተነዋል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ 22ኛው የአፍሪካ የፋይን ኮፊ ጉባዔንና ኤግዚቢሽንን መሠረት በማድረግየኢትዮጵያ ቡና ማንነትን በተመለከተ ከምንጩ እስከ ዓለም አቀፍ ሉዓላዊነት ድረስ ያለውን አሻራ
የግል ዘርፍ ኢንቨስተሩ ፈለቀ ታደሰ እና ከጂማ ገበሬዎች ሁለገብ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ወንደወሰን በዛብህ ጋር ቆይታን አድርገናል።
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
Afripods –
CastBox