ኤደን ተሾመ

ሆስት

የተለያዩ ታሪኮችን መመርመርና ለሌሎች ማጋራት ወድጄ የምሰራዉ ሙያ ነው፡፡ ቀደም ሲል በፕሪንት ፣ ዲጂታል እና አሁን ደግሞ በብሮድካስት ሚዲያዉ ያለኝ እውቀትና ልምድ ይህንኑ የህይወት መንገድ መርቶኛል፡፡ ዘገባዎቼ የቢዝነሱን ፣ የፖሊሲ ጉዳዮች እና የኢኮኖሚዉን ዓለም ዐበይት እንቅስቃሴዎች በሰፊው እንድቃኝ አድርገውኛል፡፡ ከእነዚሁ ጉዳዮች ውስጥ ግን ወደ ሰዎች ህይወት የሚቀርቡና የእያንዳንዱን ዜጋ የኑሮ መልክ የሚነኩ ታሪኮች ይማርኩኛል፡፡ ጥያቄዎቼ ፣ የማገናኛቸው የታሪክ መስመሮችም አፍሪካዊ ዕይታን ወደዓለም አቀፋዊ ዉይይቶች የሚመሩ ናቸው፡፡

 - Sputnik አፍሪካ
4 ጽሁፎች
ጊዜ ይምረጡ
ተጨማሪ 20 አምዶች
  • ለሳምንት
  • ለወር
  • ለዓመት
  • ለሁሉም ጊዜ
አዳዲስ ዜናዎች
0