https://amh.sputniknews.africa
መጭውን ጊዜ መቅረጽ፡ የእንጨት ስራ ዉጤቶችና የፋሽን ዘርፍ ለኢትዮጵያ ፈጠራ ኢኮኖሚ
መጭውን ጊዜ መቅረጽ፡ የእንጨት ስራ ዉጤቶችና የፋሽን ዘርፍ ለኢትዮጵያ ፈጠራ ኢኮኖሚ
Sputnik አፍሪካ
ትዮጵያ በየዓመቱ ከ170 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪን ከውጪ ለምታስገባው የእንጨት ሥራ ዉጤቶች ታወጣለች ። 07.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-07T19:13+0300
2025-11-07T19:13+0300
2025-11-12T19:15+0300
continental drift
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0c/2168933_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_9bce0d4d8673ed5f729c552c74f89956.png
መጭውን ጊዜ መቅረጽ፡ የእንጨት ስራ ዉጤቶችና የፋሽን ዘርፍ ለኢትዮጵያ ፈጠራ ኢኮኖሚ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ170 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪን ከውጪ ለምታስገባው የእንጨት ሥራ ዉጤቶች ታወጣለች
ትዮጵያ በየዓመቱ ከ170 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪን ከውጪ ለምታስገባው የእንጨት ሥራ ዉጤቶች ታወጣለች ። በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን የኢትዮጵያ የእንጨት ስራ ዉጤቶችና የፋሽን ዘርፍ ለሀገሪቱ የፈጠራ ኢኮኖሚ ያላቸውን ሚና፣ ፈተናና እድሎች በሰፊው እንመለከታለን፡፡ ለዚህም የዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የኢትዮጵያ ፈርኒቸር አምራቾች ማህበር ም/ፕሬዚዳንት ትህትና ለገሰ እና የፓራዳይዝ ፋሽን ባለቤትና ዲዛይነት ገነት ከበደን ጋብዘናቸዋል፡፡ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ።
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0c/2168933_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_0bd0c3e028d675ec3f5fc68fc5e92d09.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
መጭውን ጊዜ መቅረጽ፡ የእንጨት ስራ ዉጤቶችና የፋሽን ዘርፍ ለኢትዮጵያ ፈጠራ ኢኮኖሚ
19:13 07.11.2025 (የተሻሻለ: 19:15 12.11.2025) ትዮጵያ በየዓመቱ ከ170 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪን ከውጪ ለምታስገባው የእንጨት ሥራ ዉጤቶች ታወጣለች ።
[...] መንግሥት የእንጨት ሥራ ውጤቶች ከውጭ እንዳይገቡ ለማድረግ ወይም ለመቀነስ ዉሳኔ አሳልፎ ነበር [...] ነገር ግን የእንጨት ውጤቶች እንደገና ለማስገባት ተፈቅዷል። ክልከላው በተጣለበት አስር ወራት ጊዜ ውስጥ ግን በሀገር ውስጥ ገበያው ፍላጎት ምክንያት ብዙ ሀገር በቀል ኩባንያዎች በየአቅጣጫው መጥተው አይተናቸዋል።” ሲሉ የዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የኢትዮጵያ ፈርኒቸር አምራቾች ማህበር ም/ፕሬዚዳንት ትህትና ለገሰ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን የኢትዮጵያ የእንጨት ስራ ዉጤቶችና የፋሽን ዘርፍ ለሀገሪቱ የፈጠራ ኢኮኖሚ ያላቸውን ሚና፣ ፈተናና እድሎች በሰፊው እንመለከታለን፡፡ ለዚህም የዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የኢትዮጵያ ፈርኒቸር አምራቾች ማህበር ም/ፕሬዚዳንት ትህትና ለገሰ እና የፓራዳይዝ ፋሽን ባለቤትና ዲዛይነት ገነት ከበደን ጋብዘናቸዋል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ።