https://amh.sputniknews.africa
ኃይል፣ ትብብር እና ምርት፡ የአፍሪካ አዲሱ የሉዓላዊነት መንገድ
ኃይል፣ ትብብር እና ምርት፡ የአፍሪካ አዲሱ የሉዓላዊነት መንገድ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ ሶስት የተለያዩ ወሳኝ ጉዳዮችን እንመለከታለን በቀዳሚነ የብሪክስ የኢነርጂ ትብብር ለኢትዮጵያ ምን ይዞ መጥቷል ፣ ለአፍሪካ የኢነርጂ ሉዓላዊነትስ ምን ማለት ነው ስንል የሩሲያ ኢነርጂ ኤጀንሲ ተወካይ አናስታሲያ... 15.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-15T20:13+0300
2025-12-15T20:13+0300
2025-12-15T20:13+0300
continental drift
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0f/2529839_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_66e34be9985cb7f41fec2736d95d8b95.png
ኃይል፣ ትብብር እና ምርት፡ የአፍሪካ አዲሱ የሉዓላዊነት መንገድ
Sputnik አፍሪካ
"[...] የብሪክስ ቁልፍ መርህ የሉዓላዊነትን ማስከበር፣ የሀገራዊ ሁኔታዎችን እና ነባራዊ እውነታዎችን ማክበር ነው። በኢነርጂ ዘርፉም ቢሆን የምናደርገው ትብብር ይህንን ያገናዘበ ነው።" ሲሉ የሩሲያ የኢነርጂ ኤጀንሲ ተወካይ አናስታሲያ ሺሮኮግራድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ ሶስት የተለያዩ ወሳኝ ጉዳዮችን እንመለከታለን በቀዳሚነ የብሪክስ የኢነርጂ ትብብር ለኢትዮጵያ ምን ይዞ መጥቷል ፣ ለአፍሪካ የኢነርጂ ሉዓላዊነትስ ምን ማለት ነው ስንል የሩሲያ ኢነርጂ ኤጀንሲ ተወካይ አናስታሲያ ሺሮኮግራድ አነጋግረናቸዋል፡፡ በሁለተኛው ክፍል ከታህሳስ 2 እስከ 3 በአዲስ አበባ የተካሄደውን የአፍሪካ የኢነርጂ ውጤታማነት ኮንፍረንስ መነሻ አድርገን አፍሪካንና የሃይል ትስስርን እንዲሁም የብሪክስ ጥምረትን ሚና ከኬንያ ኢነርጂ ሚኒስቴር የታዳሽ ኃይል ረዳት ዳይሬክተር ጆርጅ ኒዮንጋዮ፣ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የኢነርጂ ብቃት ባለሙያ ጃሌል ቻብቹብ እና ከሌሎች የጉባዔው ተሳታፊዎች ሀሳባቸውን ጠይቀናል። የሀገር ውስጥ አምራቾች የገበያውን ክፍተት እንዴት እየሸፈኑ ነው? የ ቅመም ዕፅዋት ውጤቶች መስራች መቅደላዊት ያሬድ እና ዲዛይነት ቤተልሄም ጌታቸው ያነጋገንበት ጉዳይም በዚሁ መሰናዶ ውስጥ ተካትቷል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ ሶስት የተለያዩ ወሳኝ ጉዳዮችን እንመለከታለን በቀዳሚነ የብሪክስ የኢነርጂ ትብብር ለኢትዮጵያ ምን ይዞ መጥቷል ፣ ለአፍሪካ የኢነርጂ ሉዓላዊነትስ ምን ማለት ነው ስንል የሩሲያ ኢነርጂ ኤጀንሲ ተወካይ አናስታሲያ ሺሮኮግራድ አነጋግረናቸዋል፡፡ በሁለተኛው ክፍል ከታህሳስ 2 እስከ 3 በአዲስ አበባ የተካሄደውን የአፍሪካ የኢነርጂ ውጤታማነት ኮንፍረንስ መነሻ አድርገን አፍሪካንና የሃይል ትስስርን እንዲሁም የብሪክስ ጥምረትን ሚና ከኬንያ ኢነርጂ ሚኒስቴር የታዳሽ ኃይል ረዳት ዳይሬክተር ጆርጅ ኒዮንጋዮ፣ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የኢነርጂ ብቃት ባለሙያ ጃሌል ቻብቹብ እና ከሌሎች የጉባዔው ተሳታፊዎች ሀሳባቸውን ጠይቀናል። የሀገር ውስጥ አምራቾች የገበያውን ክፍተት እንዴት እየሸፈኑ ነው? የቅመም ዕፅዋት ውጤቶች መስራች መቅደላዊት ያሬድ እና ዲዛይነት ቤተልሄም ጌታቸው ያነጋገንበት ጉዳይም በዚሁ መሰናዶ ውስጥ ተካትቷል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/0f/2529839_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_a6982141755102e8d93b306556e0ad41.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
ኃይል፣ ትብብር እና ምርት፡ የአፍሪካ አዲሱ የሉዓላዊነት መንገድ
"[...] የብሪክስ ቁልፍ መርህ የሉዓላዊነትን ማስከበር፣ የሀገራዊ ሁኔታዎችን እና ነባራዊ እውነታዎችን ማክበር ነው። በኢነርጂ ዘርፉም ቢሆን የምናደርገው ትብብር ይህንን ያገናዘበ ነው።" ሲሉ የሩሲያ የኢነርጂ ኤጀንሲ ተወካይ አናስታሲያ ሺሮኮግራድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ ሶስት የተለያዩ ወሳኝ ጉዳዮችን እንመለከታለን በቀዳሚነ የብሪክስ የኢነርጂ ትብብር ለኢትዮጵያ ምን ይዞ መጥቷል ፣ ለአፍሪካ የኢነርጂ ሉዓላዊነትስ ምን ማለት ነው ስንል የሩሲያ ኢነርጂ ኤጀንሲ ተወካይ አናስታሲያ ሺሮኮግራድ አነጋግረናቸዋል፡፡ በሁለተኛው ክፍል ከታህሳስ 2 እስከ 3 በአዲስ አበባ የተካሄደውን የአፍሪካ የኢነርጂ ውጤታማነት ኮንፍረንስ መነሻ አድርገን አፍሪካንና የሃይል ትስስርን እንዲሁም የብሪክስ ጥምረትን ሚና ከኬንያ ኢነርጂ ሚኒስቴር የታዳሽ ኃይል ረዳት ዳይሬክተር ጆርጅ ኒዮንጋዮ፣ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የኢነርጂ ብቃት ባለሙያ ጃሌል ቻብቹብ እና ከሌሎች የጉባዔው ተሳታፊዎች ሀሳባቸውን ጠይቀናል። የሀገር ውስጥ አምራቾች የገበያውን ክፍተት እንዴት እየሸፈኑ ነው? የቅመም ዕፅዋት ውጤቶች መስራች መቅደላዊት ያሬድ እና ዲዛይነት ቤተልሄም ጌታቸው ያነጋገንበት ጉዳይም በዚሁ መሰናዶ ውስጥ ተካትቷል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox