https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ የሉዓላዊነት ትግል፡- በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ የአስተሳሰብ ነጻነት
የአፍሪካ የሉዓላዊነት ትግል፡- በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ የአስተሳሰብ ነጻነት
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ አፍሪካ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ ያላትን ስልታዊ ቦታ እና ከሩሲያ ጋር ያላትን ተግባራዊ ግንኙነት በወሎ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና የፖለቲካ ኢኮኖሚ መምህር ከሆኑት ይመር አሊ ጋር እንፈትሻለን።... 30.12.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-12-30T21:07+0300
2025-12-30T21:07+0300
2025-12-30T21:07+0300
continental drift
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2724177_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_584b74b88e64cf1446b4e88c5b50193c.png
የአፍሪካ የሉዓላዊነት ትግል፡-በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ የአስተሳሰብ ነጻነት
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በአሁኑ ወቅት የዓለም የኃይል ሚዛን በሚቀያየርበት ባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ የራሷን ድምፅ ለማሰማት እና የፖለቲካ ተጽዕኖዋን ለማሳደግ እየጣረች ትገኛለች።
"እንደሚታየው አፍሪካ እና እስያ በተለይም ከሩሲያ ጋር ያላቸው ግንኙነት ዘርፈ ብዙ ነው። በትምህርት ረገድም ሰፊ ግንኙነት አለን። እንደ አጋጣሚ ሆኖ አፍሪካ ውስጥ ከሩሲያ ትምህርትን እና ሌሎች ድጋፎችን ለማግኘት የሚያስችሉ የዳታ ማኔጅመንት ዕቅዶች አሉን።" ሲሉ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና የፖለቲካ ኢኮኖሚ መምህር ይመር አሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ አፍሪካ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ ያላትን ስልታዊ ቦታ እና ከሩሲያ ጋር ያላትን ተግባራዊ ግንኙነት በወሎ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና የፖለቲካ ኢኮኖሚ መምህር ከሆኑት ይመር አሊ ጋር እንፈትሻለን። በመቀጠልም፣ የአስተሳሰብ ሉዓላዊነትን እና አፍሪካዊ የሆኑ የንድፈ-ሀሳብ እውቀቶችን የማዳበር አስፈላጊነትን የ"ካፒታል ቫዮለንስ " መጽሐፍ ጸሐፊ ዋቪንያ ማካይ ጋር በጥልቀት እንወያያለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ አፍሪካ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ ያላትን ስልታዊ ቦታ እና ከሩሲያ ጋር ያላትን ተግባራዊ ግንኙነት በወሎ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና የፖለቲካ ኢኮኖሚ መምህር ከሆኑት ይመር አሊ ጋር እንፈትሻለን። በመቀጠልም፣ የአስተሳሰብ ሉዓላዊነትን እና አፍሪካዊ የሆኑ የንድፈ-ሀሳብ እውቀቶችን የማዳበር አስፈላጊነትን የ"ካፒታል ቫዮለንስ " መጽሐፍ ጸሐፊ ዋቪንያ ማካይ ጋር በጥልቀት እንወያያለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0c/1e/2724177_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_5b986229bfd77ae63a9c85633aa79239.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የአፍሪካ የሉዓላዊነት ትግል፡- በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ የአስተሳሰብ ነጻነት
አፍሪካ በአሁኑ ወቅት የዓለም የኃይል ሚዛን በሚቀያየርበት ባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ የራሷን ድምፅ ለማሰማት እና የፖለቲካ ተጽዕኖዋን ለማሳደግ እየጣረች ትገኛለች። "እንደሚታየው አፍሪካ እና እስያ በተለይም ከሩሲያ ጋር ያላቸው ግንኙነት ዘርፈ ብዙ ነው። በትምህርት ረገድም ሰፊ ግንኙነት አለን። እንደ አጋጣሚ ሆኖ አፍሪካ ውስጥ ከሩሲያ ትምህርትን እና ሌሎች ድጋፎችን ለማግኘት የሚያስችሉ የዳታ ማኔጅመንት ዕቅዶች አሉን።" ሲሉ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና የፖለቲካ ኢኮኖሚ መምህር ይመር አሊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ አፍሪካ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ ያላትን ስልታዊ ቦታ እና ከሩሲያ ጋር ያላትን ተግባራዊ ግንኙነት በወሎ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና የፖለቲካ ኢኮኖሚ መምህር ከሆኑት ይመር አሊ ጋር እንፈትሻለን። በመቀጠልም፣ የአስተሳሰብ ሉዓላዊነትን እና አፍሪካዊ የሆኑ የንድፈ-ሀሳብ እውቀቶችን የማዳበር አስፈላጊነትን የ"ካፒታል ቫዮለንስ " መጽሐፍ ጸሐፊ ዋቪንያ ማካይ ጋር በጥልቀት እንወያያለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox