https://amh.sputniknews.africa
የባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችና የዉዝዋዜዎች ኃይል - ማንነትን ለመግለጥና ለምጣኔ ኃብታዊ እድገት
የባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችና የዉዝዋዜዎች ኃይል - ማንነትን ለመግለጥና ለምጣኔ ኃብታዊ እድገት
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የብዝሃ ሀብት ባለቤት ናት፣ ተፈጥሮ ካደላት መገለጫዎቿ እኩሌታ ብዙኃ ቋንቋና ባህል ያላት መሆኑ የልዩ መልካነቷ ማሳያ ነው፡፡ ባህላዊ ውዝዋዜዎችና የሙዚቃ መሳሪያዎቿም፣ ትናንቷን የሚዘክሩ ጠልቆ ለተመለከታቸው የነገን መልክ ዛሬ ላይ ለመቅረጽ... 10.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-10T12:08+0300
2025-11-10T12:08+0300
2025-11-13T12:08+0300
continental drift
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0d/2173853_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_ac39f696ede807171c74d49acc8e1fe6.png
የባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችና የዉዝዋዜዎች ኃይል - ማንነትን ለመግለጥና ለምጣኔ ኃብታዊ እድገት
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የብዝሃ ሀብት ባለቤት ናት፣ ተፈጥሮ ካደላት መገለጫዎቿ እኩሌታ ብዙኃ ቋንቋና ባህል ያላት መሆኑ የልዩ መልካነቷ ማሳያ ነው፡፡ ባህላዊ ውዝዋዜዎችና የሙዚቃ መሳሪያዎቿም፣ ትናንቷን የሚዘክሩ ጠልቆ ለተመለከታቸው የነገን መልክ ዛሬ ላይ ለመቅረጽ በብዙ የሚጥሩ ናቸው፡፡ እንዴት?
ኢትዮጵያ የብዝሃ ሀብት ባለቤት ናት፣ ተፈጥሮ ካደላት መገለጫዎቿ እኩሌታ ብዙኃ ቋንቋና ባህል ያላት መሆኑ የልዩ መልካነቷ ማሳያ ነው፡፡ ባህላዊ ውዝዋዜዎችና የሙዚቃ መሳሪያዎቿም፣ ትናንቷን የሚዘክሩ ጠልቆ ለተመለከታቸው የነገን መልክ ዛሬ ላይ ለመቅረጽ በብዙ የሚጥሩ ናቸው፡፡ እንዴት?በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን የኢትዮጵያዊያንን ማንነት ለመላዉ ዓለም ስለሚያንጸባርቁ ባህላዊ ክዋኔዎች ዉስጥ አንዱ የሆነውን ዉዝዋዜን እና በኢትዮጵያዊያን ተወዳጅ የሆነውን የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ ዋሽንትን አንስተን ስለባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችና ሁሉንአቀፍ አቅማቸው በሰፊው እንነጋገራለን ፤ ለዚህም የፈንዲቃ ባህል ማዕከል መስራች መላኩ በላይ እና የሙዚቃ አጥኚውና የሞሰብ ባንድ መስራች ጣሰው ወንድም ጋብዘናቸዋል፡፡ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡፡
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0d/2173853_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_113073abc400186b9553b6cb7c1f8bd3.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችና የዉዝዋዜዎች ኃይል - ማንነትን ለመግለጥና ለምጣኔ ኃብታዊ እድገት
12:08 10.11.2025 (የተሻሻለ: 12:08 13.11.2025) ኢትዮጵያ የብዝሃ ሀብት ባለቤት ናት፣ ተፈጥሮ ካደላት መገለጫዎቿ እኩሌታ ብዙኃ ቋንቋና ባህል ያላት መሆኑ የልዩ መልካነቷ ማሳያ ነው፡፡ ባህላዊ ውዝዋዜዎችና የሙዚቃ መሳሪያዎቿም፣ ትናንቷን የሚዘክሩ ጠልቆ ለተመለከታቸው የነገን መልክ ዛሬ ላይ ለመቅረጽ በብዙ የሚጥሩ ናቸው፡፡ እንዴት?
“ጥቅሙ ብዙ ነው። አንደኛ የስራ እድል [ምንጭ ይሆናል። ] የሚጫወቱ ሰዎች ቢበዙ የስራ እድል ነው ብዙ ሙዚቀኛ በዚህ ሙያ ላይ ያሉ ሙዚቀኞች እንደመኖሪያቸው ይሆናል። ሁለተኛ ደግሞ የሀገር ሀብት ነው። እንደ ሀገርም መሸጥ ይቻላል ሙዚቃን መሸጥ ይቻላል፣ በነገራችን ላይ ያው [ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አንጻር] በተለያየ መንገድ ገቢ ማግኘት አለብን ብዬ አስባለሁ። እና አንደኛው ሙዚቃ ነው፡፡ ሙዚቃ በትልቁ ገቢ ማምጣት ይችላል ብዬ አስባለሁ፤ ከሌላው አለም። ሙዚቃችንን ብንሸጠው እንደ ሀገር እንጠቀማለን። ዋናው ደግሞ የኢትዮጵያን ጥሩ ገጽታ ታስተዋውቂበታለሽ።” ሲል የሙዚቃ አጥኚው እና የሞሰብ ባንድ መስራች ጣሰው ወንድም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን የኢትዮጵያዊያንን ማንነት ለመላዉ ዓለም ስለሚያንጸባርቁ ባህላዊ ክዋኔዎች ዉስጥ አንዱ የሆነውን ዉዝዋዜን እና በኢትዮጵያዊያን ተወዳጅ የሆነውን የትንፋሽ የሙዚቃ መሳሪያ ዋሽንትን አንስተን ስለባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችና ሁሉንአቀፍ አቅማቸው በሰፊው እንነጋገራለን ፤ ለዚህም የፈንዲቃ ባህል ማዕከል መስራች መላኩ በላይ እና የሙዚቃ አጥኚውና የሞሰብ ባንድ መስራች ጣሰው ወንድም ጋብዘናቸዋል፡፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡፡