የሩሲያ እና ዩክሬን ተወካዮች በድጋሚ ለመገናኘት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ

የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን በኢስታንቡል ሲያደርጉት የነበረው ስብሰባ መጠናቀቁን የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንጭ ለስፑትኒክ ገለፁ
የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን በኢስታንቡል ሲያደርጉት የነበረው ስብሰባ መጠናቀቁን የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንጭ ለስፑትኒክ ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.05.2025
ሰብስክራይብ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ግንቦት 7 በኢስታንቡል ከዩክሬን ጋር የሚደረግ ቀጥተኛ ንግግር መልሶ እንዲጀመር ሀሳብ አቀረቡ ፤ ይህም በሶስት አመታት ውስጥ የተደረገ የመጀመሪያው የፊት ለፊት ድርድር ያደርገዋል። የሩሲያ ልዑክ በፕሬዝዳንቱ ረዳት ቭላድሚር ሜዲንስኪ ይመራል።
ተጨማሪ ለማወቅ የስፑትኒክን የቀጥታ ዘገባዎች ይከተሉ።
የሩሲያ ልዑካን ቡድን ከዩክሬን ጋር አጥጋቢ ድርድር ማካሄዱን ዋና ተደራዳሪው ሜዲንስኪ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.05.2025
የሩሲያ ልዑካን ቡድን ከዩክሬን ጋር አጥጋቢ ድርድር ማካሄዱን ዋና ተደራዳሪው ሜዲንስኪ ተናገሩ
ኢስታንቡል ውይይት፡ የኪዬቭ ልዑካን ቡድን መሪ የሚቀጥለው ዙር አጀንዳ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.05.2025
ኢስታንቡል ውይይት፡ የኪዬቭ ልዑካን ቡድን መሪ የሚቀጥለው ዙር አጀንዳ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ አስታወቁ
በኢስታንቡል የሚገኙት የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን የስብሰባውን ስፍራ ለቀው አለመሄዳቸውን የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.05.2025
በኢስታንቡል የሚገኙት የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን የስብሰባውን ስፍራ ለቀው አለመሄዳቸውን የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘገበ
በኢስታንቡል በድርድር ላይ የሚገኘው የሩሲያ ልዑክ እረፍት በመውሰድ ላይ መሆኑን ምንጮች ለስፑትኒክ አሳወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.05.2025
በኢስታንቡል በድርድር ላይ የሚገኘው የሩሲያ ልዑክ እረፍት በመውሰድ ላይ መሆኑን ምንጮች ለስፑትኒክ አሳወቁ
የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን በኢስታንቡል ሲያደርጉት የነበረው ስብሰባ መጠናቀቁን የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንጭ ለስፑትኒክ ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.05.2025
የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን በኢስታንቡል ሲያደርጉት የነበረው ስብሰባ መጠናቀቁን የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንጭ ለስፑትኒክ ገለፁ
በኢስታንቡል በመካሄድ ላይ የሚገኘው የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር አሁናዊ መረጃዎች፦ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.05.2025
በኢስታንቡል በመካሄድ ላይ የሚገኘው የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር አሁናዊ መረጃዎች፦
ቱርክ ሩሲያ እና ዩክሬን የትራምፕ እና ኤርዶአን የሰላም ጥሪዎችን እንዲያከብሩ ትፈልጋለች ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.05.2025
ቱርክ ሩሲያ እና ዩክሬን የትራምፕ እና ኤርዶአን የሰላም ጥሪዎችን እንዲያከብሩ ትፈልጋለች ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ተናገሩ
የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን በኢስታንቡል ውይይት ጀመሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.05.2025
የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን በኢስታንቡል ውይይት ጀመሩ
አዳዲስ ዜናዎች
0