ቱርክ ሩሲያ እና ዩክሬን የትራምፕ እና ኤርዶአን የሰላም ጥሪዎችን እንዲያከብሩ ትፈልጋለች ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቱርክ ሩሲያ እና ዩክሬን የትራምፕ እና ኤርዶአን የሰላም ጥሪዎችን እንዲያከብሩ ትፈልጋለች ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ተናገሩ
ቱርክ ሩሲያ እና ዩክሬን የትራምፕ እና ኤርዶአን የሰላም ጥሪዎችን እንዲያከብሩ ትፈልጋለች ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.05.2025
ሰብስክራይብ

ቱርክ ሩሲያ እና ዩክሬን የትራምፕ እና ኤርዶአን የሰላም ጥሪዎችን እንዲያከብሩ ትፈልጋለች ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ተናገሩ

ሚኒስትሩ አክለውም የሁለቱ ሀገራት ድርድር በመሪዎች ደረጃ ለሚካሄደው ውይይት እንደመንደርደሪያ ሊያገልግል ይችላል ብለዋል።

በሩሲያ እና ዩክሬን ድርድር ላይ መገናኛ ብዙኃን እንደማይኖሩ የስፑትኒክ የዜና ወኪል ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0