የሩሲያ ልዑካን ቡድን ከዩክሬን ጋር አጥጋቢ ድርድር ማካሄዱን ዋና ተደራዳሪው ሜዲንስኪ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ልዑካን ቡድን ከዩክሬን ጋር አጥጋቢ ድርድር ማካሄዱን ዋና ተደራዳሪው ሜዲንስኪ ተናገሩ
የሩሲያ ልዑካን ቡድን ከዩክሬን ጋር አጥጋቢ ድርድር ማካሄዱን ዋና ተደራዳሪው ሜዲንስኪ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.05.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ልዑካን ቡድን ከዩክሬን ጋር አጥጋቢ ድርድር  ማካሄዱን ዋና ተደራዳሪው ሜዲንስኪ ተናገሩ

ሜዲንስኪ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦

▪ኪዬቭ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች እንዲገናኙ መጠየቋን እና ሩሲያ ይህንን እንደተቀበለች ገልጸዋል።

▪በሚቀጥሉት ቀናት በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል የ1 ሺህ እስረኞች ልውውጥ እንደሚደረግም ተናግረዋል።

▪ሞስኮ እና ኪዬቭ የተኩስ አቁም ሃሳባቸውን ለማቅረብም ተስማምተዋል ብለዋል።

▪ሩሲያ ድርድሩን ለመቀጠል ዝግጁ እንደሆነችም ጠቁመዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0