https://amh.sputniknews.africa/20261113/5887164.html
የዕውቀት ሉዓላዊነት፣ ከምዕራባውያን የፋይናንስ ሰንሰለት መላቀቅ እና አህጉራዊ ራስን መቻል

Sputnik አፍሪካ
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የአፍሪካን ሥርዓተ-ትምህርት ከምዕራባውያን ተጽዕኖ አላቅቆ ሀገር በቀል ዕውቀትን ማዕከል ማድረግ፣ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) አጠቃቀም ፖሊሲና የጥናት ሥነ-ምግባርን... 13.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-13T18:07+0300
2026-11-13T18:07+0300
2026-11-13T20:08+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0d/5887005_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_77c0312569afc2af6d89c0b57c298eba.png
የዕውቀት ሉዓላዊነት፣ ከምዕራባውያን የፋይናንስ ሰንሰለት መላቀቅ እና አህጉራዊ ራስን መቻል
Sputnik አፍሪካ
''ኢትዮጵያ በታሪኳ በቅኝ ግዛት ባትገዛም፤ የትምህርት ሥርዓታችን ግን ከምዕራቡ ዓለም በተወሰዱ ንድፈ-ሐሳቦችና ሞዴሎች የተቃኘ ነው። የአፍሪካን እምቅ የወጣት ኃይል ለማልማት ከጉባኤ ንግግሮች ባለፈ ሥርዓተ-ትምህርታችንን አፍሪካዊና ሀገር በቀል ዕውቀትን ማዕከል ባደረገ መልኩ መቅረጽ እንዲሁም የሰው ሰራሽ አስተውሎትን (AI) የአካዳሚክ ሥነ-ምግባርን ሳይጎዳ በፖሊሲ መምራት ይገባናል፤'' ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኘውን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ኢንስቲትዩት በዳይሬክተርነት የመሩት ፕሮፌሰር አበባው ይርጋ አዳሙ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የአፍሪካን ሥርዓተ-ትምህርት ከምዕራባውያን ተጽዕኖ አላቅቆ ሀገር በቀል ዕውቀትን ማዕከል ማድረግ፣ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) አጠቃቀም ፖሊሲና የጥናት ሥነ-ምግባርን መጠበቅ፣ በአህጉር አቀፍ የንግድ ልውውጥ የሀገር ውስጥ ገንዘብን (PAPSS) መጠቀምና ገለልተኛ የአፍሪካ የብድር ደረጃ መመዘኛ ተቋም መገንባት፣ በአጀንዳ 2063 የምግብና የመድኃኒት ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ እንዲሁም የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠናን (AfCFTA) እውን ለማድረግ የቪዛ ገደቦችን ማንሳት ላይ ከፕሮፌሰር አኦባኦ ይርጋ እና ከጆን አግሪ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የአፍሪካን ሥርዓተ-ትምህርት ከምዕራባውያን ተጽዕኖ አላቅቆ ሀገር በቀል ዕውቀትን ማዕከል ማድረግ፣ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) አጠቃቀም ፖሊሲና የጥናት ሥነ-ምግባርን መጠበቅ፣ በአህጉር አቀፍ የንግድ ልውውጥ የሀገር ውስጥ ገንዘብን (PAPSS) መጠቀምና ገለልተኛ የአፍሪካ የብድር ደረጃ መመዘኛ ተቋም መገንባት፣ በአጀንዳ 2063 የምግብና የመድኃኒት ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ እንዲሁም የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠናን (AfCFTA) እውን ለማድረግ የቪዛ ገደቦችን ማንሳት ላይ ከፕሮፌሰር አኦባኦ ይርጋ እና ከጆን አግሪ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0d/5887005_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_9344d87a244d589a188786569d0828bd.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የዕውቀት ሉዓላዊነት፣ ከምዕራባውያን የፋይናንስ ሰንሰለት መላቀቅ እና አህጉራዊ ራስን መቻል
18:07 13.11.2026 (የተሻሻለ: 20:08 13.11.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ኢትዮጵያ በታሪኳ በቅኝ ግዛት ባትገዛም፤ የትምህርት ሥርዓታችን ግን ከምዕራቡ ዓለም በተወሰዱ ንድፈ-ሐሳቦችና ሞዴሎች የተቃኘ ነው። የአፍሪካን እምቅ የወጣት ኃይል ለማልማት ከጉባኤ ንግግሮች ባለፈ ሥርዓተ-ትምህርታችንን አፍሪካዊና ሀገር በቀል ዕውቀትን ማዕከል ባደረገ መልኩ መቅረጽ እንዲሁም የሰው ሰራሽ አስተውሎትን (AI) የአካዳሚክ ሥነ-ምግባርን ሳይጎዳ በፖሊሲ መምራት ይገባናል፤'' ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኘውን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ኢንስቲትዩት በዳይሬክተርነት የመሩት ፕሮፌሰር አበባው ይርጋ አዳሙ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የአፍሪካን ሥርዓተ-ትምህርት ከምዕራባውያን ተጽዕኖ አላቅቆ ሀገር በቀል ዕውቀትን ማዕከል ማድረግ፣ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) አጠቃቀም ፖሊሲና የጥናት ሥነ-ምግባርን መጠበቅ፣ በአህጉር አቀፍ የንግድ ልውውጥ የሀገር ውስጥ ገንዘብን (PAPSS) መጠቀምና ገለልተኛ የአፍሪካ የብድር ደረጃ መመዘኛ ተቋም መገንባት፣ በአጀንዳ 2063 የምግብና የመድኃኒት ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ እንዲሁም የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠናን (AfCFTA) እውን ለማድረግ የቪዛ ገደቦችን ማንሳት ላይ ከፕሮፌሰር አኦባኦ ይርጋ እና ከጆን አግሪ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox