https://amh.sputniknews.africa/20261111/5872582.html
ከባህላዊ የትምህርት ማዕቀፍ እስከ ሉዓላዊ አፍሪካዊ እውቀት፡ ወጣትነት፣ ፓን-አፍሪካኒዝም እና የነገዋ አፍሪካ ዕጣ ፈንታ
ከባህላዊ የትምህርት ማዕቀፍ እስከ ሉዓላዊ አፍሪካዊ እውቀት፡ ወጣትነት፣ ፓን-አፍሪካኒዝም እና የነገዋ አፍሪካ ዕጣ ፈንታ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የአፍሪካን የተፈጥሮ ሃብት እና የወጣት ሃይል እንደ ትክክለኛ የዕድገት መሰረት መመልከት፣ የምዕራባውያን የትምህርትና የባንክ ስርዓቶች ተፅዕኖ፣ ከቅኝ ግዛት ወራሽነት እና አጥፊ የካፒታሊዝም ሞዴሎች... 11.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-11T23:12+0300
2026-11-11T23:12+0300
2026-11-12T15:12+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0c/5872424_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_e2dceac63f2a9f67afe2423491946cc1.png
ከባህላዊ የትምህርት ማዕቀፍ እስከ ሉዓላዊ አፍሪካዊ እውቀት፡ ወጣትነት፣ ፓን-አፍሪካኒዝም እና የነገዋ አፍሪካ ዕጣ ፈንታ
Sputnik አፍሪካ
ከባህላዊ የትምህርት ማዕቀፍ እስከ ሉዓላዊ አፍሪካዊ እውቀት፡ ወጣትነት፣ ፓን-አፍሪካኒዝም እና የነገዋ አፍሪካ ዕጣ ፈንታ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የአፍሪካን የተፈጥሮ ሃብት እና የወጣት ሃይል እንደ ትክክለኛ የዕድገት መሰረት መመልከት፣ የምዕራባውያን የትምህርትና የባንክ ስርዓቶች ተፅዕኖ፣ ከቅኝ ግዛት ወራሽነት እና አጥፊ የካፒታሊዝም ሞዴሎች መላቀቅ፣ የማህበራዊ ሚዲያ ስልተ-ቀመሮች (Algorithms) በወጣቶች አስተሳሰብ ላይ የሚያሳድሩት ተፅዕኖ፣ የታሪክ ሰለባ ከመሆን ወጥቶ ራስን በራስ ማመን እና በድርጊት መለወጥ፣ የክብር ስሞችን እና የባህል እሴቶችን መጠበቅ፣ እንዲሁም የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና እና የዲያስፖራውን ማህበረሰብ ሚና በማካተት በጥልቀት ተወያይተናል።🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0c/5872424_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_e6a733e369b461e8704eb0a237d806e7.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
ከባህላዊ የትምህርት ማዕቀፍ እስከ ሉዓላዊ አፍሪካዊ እውቀት፡ ወጣትነት፣ ፓን-አፍሪካኒዝም እና የነገዋ አፍሪካ ዕጣ ፈንታ
23:12 11.11.2026 (የተሻሻለ: 15:12 12.11.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
የካፒታሊዝም ሞዴሎች አፍሪካን አልጠቀሙም። ከአሉታዊ ታሪክ እና የሰለባነት ስሜት ወጥተን በካሳና መልሶ ጥገና፣ በቴክኖሎጂ፣ እና በራሳችን ባህላዊ እሴቶች ላይ የተመሰረተ አህጉራዊ ትስስር መገንባት አለብን። የወጣቶቻችንን አቅም በማመን ለነገው አመራር ዛሬውኑ ቦታ ልንሰጣቸው ይገባል። ሲሉ
የፓን-አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ እና ደራሲ ዶ/ር ደስታ መሁ (ማማ ደስታ) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የአፍሪካን የተፈጥሮ ሃብት እና የወጣት ሃይል እንደ ትክክለኛ የዕድገት መሰረት መመልከት፣ የምዕራባውያን የትምህርትና የባንክ ስርዓቶች ተፅዕኖ፣ ከቅኝ ግዛት ወራሽነት እና አጥፊ የካፒታሊዝም ሞዴሎች መላቀቅ፣ የማህበራዊ ሚዲያ ስልተ-ቀመሮች (Algorithms) በወጣቶች አስተሳሰብ ላይ የሚያሳድሩት ተፅዕኖ፣ የታሪክ ሰለባ ከመሆን ወጥቶ ራስን በራስ ማመን እና በድርጊት መለወጥ፣ የክብር ስሞችን እና የባህል እሴቶችን መጠበቅ፣ እንዲሁም የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና እና የዲያስፖራውን ማህበረሰብ ሚና በማካተት በጥልቀት ተወያይተናል።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox