https://amh.sputniknews.africa/20261110/5855789.html
አፍሪካ በቂ ሀብት ቢኖራትም የዓለም የጨርቃ ጨርቅ የወጪ ንግድ ድርሻዋ 3.5% ብቻ ነው – ባለሙያ
አፍሪካ በቂ ሀብት ቢኖራትም የዓለም የጨርቃ ጨርቅ የወጪ ንግድ ድርሻዋ 3.5% ብቻ ነው – ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በቂ ሀብት ቢኖራትም የዓለም የጨርቃ ጨርቅ የወጪ ንግድ ድርሻዋ 3.5% ብቻ ነው – ባለሙያ የሰለጠነ የሰው ኃይል፣ ቴክኖሎጂ፣ አቅርቦት ሰንሰለት፣ ሎጂስቲክስ እና የግብአት እጥረት ለዚህ ማነቆ መሆናቸውን የ”ትሬድ ኤንድ ፌር” ቡድን ሥራ... 10.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-10T20:45+0300
2026-11-10T20:45+0300
2026-11-10T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0a/5855636_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_1d042cd652a6d2959729c7049c8a0fd6.jpg
አፍሪካ በቂ ሀብት ቢኖራትም የዓለም የጨርቃ ጨርቅ የወጪ ንግድ ድርሻዋ 3.5% ብቻ ነው – ባለሙያ የሰለጠነ የሰው ኃይል፣ ቴክኖሎጂ፣ አቅርቦት ሰንሰለት፣ ሎጂስቲክስ እና የግብአት እጥረት ለዚህ ማነቆ መሆናቸውን የ”ትሬድ ኤንድ ፌር” ቡድን ሥራ አስፈጻሚ ስካንደር ነጋሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። “አጠቃላይ የአፍሪካ አኅጉር ለዓለም ገበያ የሚያቀርበው የጨርቃ ጨርቅ፣ የፋሽን እና የቆዳ ውጤቶች ወደ 15 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ሲሆን፣ የዓለም አቀፍ የወጪ ንግድ ግን 600 ቢሊዮን ዶላር አካባቢ ነው። ስለዚህ ከዓለም አቀፍ ኤክስፖርት ውስጥ ከአፍሪካ የሚመጣው 3.5% ብቻ ነው።” ሥራ አስፈጻሚው፣ ከኅዳር 3–6፣ 2019 ዓ.ም. በስፑትኒክ የሚዲያ አጋርነት የሚካሄደውን "የአፍሪካ የሶርሲንግ እና ፋሽን ሳምንት አዲስ 2026" ምክንያት በማድረግ በስፑትኒክ አፍሪካ ኮንቲነንታል ድሪፍት ፖድካስት ላይ በነበራቸው ቆይታ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦችን ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ በቂ ሀብት ቢኖራትም የዓለም የጨርቃ ጨርቅ የወጪ ንግድ ድርሻዋ 3
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በቂ ሀብት ቢኖራትም የዓለም የጨርቃ ጨርቅ የወጪ ንግድ ድርሻዋ 3
2026-11-10T20:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0a/5855636_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_bd27d11f60b4b45f7aebca63e109b407.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ በቂ ሀብት ቢኖራትም የዓለም የጨርቃ ጨርቅ የወጪ ንግድ ድርሻዋ 3.5% ብቻ ነው – ባለሙያ
20:45 10.11.2026 (የተሻሻለ: 20:54 10.11.2026) አፍሪካ በቂ ሀብት ቢኖራትም የዓለም የጨርቃ ጨርቅ የወጪ ንግድ ድርሻዋ 3.5% ብቻ ነው – ባለሙያ
የሰለጠነ የሰው ኃይል፣ ቴክኖሎጂ፣ አቅርቦት ሰንሰለት፣ ሎጂስቲክስ እና የግብአት እጥረት ለዚህ ማነቆ መሆናቸውን የ”ትሬድ ኤንድ ፌር” ቡድን ሥራ አስፈጻሚ ስካንደር ነጋሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“አጠቃላይ የአፍሪካ አኅጉር ለዓለም ገበያ የሚያቀርበው የጨርቃ ጨርቅ፣ የፋሽን እና የቆዳ ውጤቶች ወደ 15 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ሲሆን፣ የዓለም አቀፍ የወጪ ንግድ ግን 600 ቢሊዮን ዶላር አካባቢ ነው። ስለዚህ ከዓለም አቀፍ ኤክስፖርት ውስጥ ከአፍሪካ የሚመጣው 3.5% ብቻ ነው።”
ሥራ አስፈጻሚው፣ ከኅዳር 3–6፣ 2019 ዓ.ም. በስፑትኒክ የሚዲያ አጋርነት የሚካሄደውን "የአፍሪካ የሶርሲንግ እና ፋሽን ሳምንት አዲስ 2026" ምክንያት በማድረግ በስፑትኒክ አፍሪካ ኮንቲነንታል ድሪፍት ፖድካስት ላይ በነበራቸው ቆይታ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦችን ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X