https://amh.sputniknews.africa/20261110/5851434.html
የአፍሪካ የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ኢንዱስትሪ፡- ከዘላቂ ምርት እስከ ዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪነት
የአፍሪካ የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ኢንዱስትሪ፡- ከዘላቂ ምርት እስከ ዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪነት
Sputnik አፍሪካ
የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ ስፑትኒክ አፍሪካ የሚዲያ አጋር የሆነበት እና ከኅዳር 3–6፣ 2019 ዓ.ም. የሚካሄደው የአፍሪካ የሶርሲንግ እና ፋሽን ሳምንትአፍሪካ ሶርሲንግ ኤንድ ፋሽን ዊክ በማድረግ፤ የአፍሪካን የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን... 10.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-10T17:03+0300
2026-11-10T17:03+0300
2026-11-10T17:03+0300
continental drift
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0a/5851275_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_69d0dbee83361fcaa6748c4558e6d46a.png
የአፍሪካ የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ኢንዱስትሪ፡- ከዘላቂ ምርት እስከ ዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪነት
Sputnik አፍሪካ
“...አፍሪካ ጥጥ፣ ሌጦ፣ ችሎታ ያላቸው ሰዎች እና የፈጠራ ተሰጥኦ አላት። ነገር ግን የዕሴት ሰንሰለቱ ገና አፍሪካ ውስጥ የለም።... በጋራ ከሰራን፣ በመላው አፍሪካ በባለሙያ ሎጂስቲክስ ካከፋፈልን፣ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጠና ድጋፍ ካከከልን፣ እንዲሁም ክር እና ጨርቅ በማምረት ረገድ ከረዳን—ቀጥሎም አልባሳትና ፋሽንን ማምረት ከቻልን፤ ሙሉው የዕሴት ሰንሰለት አፍሪካ ውስጥ ይሆናል!” ሲሉ የትሬድ ኤንድ ፈርስ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ስካንደር ነጋሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ ስፑትኒክ አፍሪካ የሚዲያ አጋር የሆነበት እና ከኅዳር 3–6፣ 2019 ዓ.ም. የሚካሄደው የአፍሪካ የሶርሲንግ እና ፋሽን ሳምንትአፍሪካ ሶርሲንግ ኤንድ ፋሽን ዊክ በማድረግ፤ የአፍሪካን የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ኢንዱስት መነሻ በማድረግ ከዘላቂ ምርት፣ ከአካባቢ ጥበቃ እና ከዓለም አቀፍ የገበያ ተወዳዳሪነት አኳያ እንፈትሻለን። ለዚህም የ"ትሬድ ኤንድ ፈርስ ግሩፕ" ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከሆኑት ከስካንደር ነጋሲ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፦
የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ ስፑትኒክ አፍሪካ የሚዲያ አጋር የሆነበት እና ከኅዳር 3–6፣ 2019 ዓ.ም. የሚካሄደው የአፍሪካ የሶርሲንግ እና ፋሽን ሳምንትአፍሪካ ሶርሲንግ ኤንድ ፋሽን ዊክ በማድረግ፤ የአፍሪካን የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ኢንዱስት መነሻ በማድረግ ከዘላቂ ምርት፣ ከአካባቢ ጥበቃ እና ከዓለም አቀፍ የገበያ ተወዳዳሪነት አኳያ እንፈትሻለን። ለዚህም የ"ትሬድ ኤንድ ፈርስ ግሩፕ" ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከሆኑት ከስካንደር ነጋሲ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፦ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/0a/5851275_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_488c035d80e466fa8018430dcdf43c6f.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የአፍሪካ የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ኢንዱስትሪ፡- ከዘላቂ ምርት እስከ ዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪነት
“...አፍሪካ ጥጥ፣ ሌጦ፣ ችሎታ ያላቸው ሰዎች እና የፈጠራ ተሰጥኦ አላት። ነገር ግን የዕሴት ሰንሰለቱ ገና አፍሪካ ውስጥ የለም።... በጋራ ከሰራን፣ በመላው አፍሪካ በባለሙያ ሎጂስቲክስ ካከፋፈልን፣ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጠና ድጋፍ ካከከልን፣ እንዲሁም ክር እና ጨርቅ በማምረት ረገድ ከረዳን—ቀጥሎም አልባሳትና ፋሽንን ማምረት ከቻልን፤ ሙሉው የዕሴት ሰንሰለት አፍሪካ ውስጥ ይሆናል!” ሲሉ የትሬድ ኤንድ ፈርስ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ስካንደር ነጋሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣
ስፑትኒክ አፍሪካ የሚዲያ አጋር የሆነበት እና ከኅዳር 3–6፣ 2019 ዓ.ም. የሚካሄደው የአፍሪካ የሶርሲንግ እና ፋሽን ሳምንት
አፍሪካ ሶርሲንግ ኤንድ ፋሽን ዊክ በማድረግ፤ የአፍሪካን የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ኢንዱስት መነሻ በማድረግ ከዘላቂ ምርት፣ ከአካባቢ ጥበቃ እና ከዓለም አቀፍ የገበያ ተወዳዳሪነት አኳያ እንፈትሻለን። ለዚህም የ"ትሬድ ኤንድ ፈርስ ግሩፕ" ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከሆኑት ከ
ስካንደር ነጋሲ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፦
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox