https://amh.sputniknews.africa/20261110/5837329.html
የ2026ቱ የሞስኮው ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የአፍሪካ የግብርና ሉዓላዊነት
የ2026ቱ የሞስኮው ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የአፍሪካ የግብርና ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዋና ዋና ውሳኔዎችን፣ ከምግብ እርዳታ ጥገኝነት ወደ እውነተኛ የግብርና ቴክኖሎጂ የመሸጋገር ስትራቴጂዎችን፣ የጂአይኤስ (GIS) እና የድሮን ቴክኖሎጂዎችን ለአነስተኛ አርሶ... 10.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-10T07:30+0300
2026-11-10T07:30+0300
2026-11-10T07:30+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5837171_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_0d39660fc4be8e1f8e687794d16e0957.png
የ2026ቱ የሞስኮው ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የአፍሪካ የግብርና ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
የ2026ቱ የሞስኮው ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የአፍሪካ የግብርና ሉዓላዊነት
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዋና ዋና ውሳኔዎችን፣ ከምግብ እርዳታ ጥገኝነት ወደ እውነተኛ የግብርና ቴክኖሎጂ የመሸጋገር ስትራቴጂዎችን፣ የጂአይኤስ (GIS) እና የድሮን ቴክኖሎጂዎችን ለአነስተኛ አርሶ አደሮች ማዳረስ የሚቻልበትን መንገድ፣ ለግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች የሚሰጡ ማበረታቻዎችን፣ የወጣቱን ኃይል በዲጂታል ግብርና (Agri-Tech) የማሰማራት ስልቶችን፣ እንዲሁም ከሩሲያ ሳይንቲስቶች ጋር የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋሙ የሰብል ዝርያዎችን በጋራ የማልማት ዕድሎችን ከእንግዳችን ከዶክተር መስፍን ሙሉጌታ ጋር በሰፊው ተወያይተናል።🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5837171_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_003cf09a715b54dc9bba439e78530997.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የ2026ቱ የሞስኮው ሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የአፍሪካ የግብርና ሉዓላዊነት
በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''አፍሪካ ከአሁን በኋላ የጥሬ ዕቃ ላኪ ብቻ ሆና መቅረት የለባትም። በሞስኮው ጉባኤ የተደረሱት ስምምነቶች እውነተኛ የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲረጋገጥ፣ ዘመናዊ የእርሻ ስራ ለአነስተኛ አርሶ አደሮች እንዲዳረስ፣ እና የአገር ውስጥ እሴት ጨማሪ ኢንዱስትሪዎች እንዲጠናከሩ የሚያስችሉ መሆን አለባቸው። የማህበራዊ ገበያ ኢኮኖሚ መመሪያዎችን በመከተል የውጭ ኢንቨስትመንትን ከብሔራዊ የምግብ ዋስትና እና ከዜጎች ተጠቃሚነት ጋር አጣጥሞ መምራት ያስፈልጋል፤'' ሲሉ የኢኮኖሚክስ እና የማህበራዊ-ኢኮኖሚ ፖሊሲ ባለሙያው ዶክተር መስፍን ሙሉጌታ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ዝግጅታችን፤ የ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዋና ዋና ውሳኔዎችን፣ ከምግብ እርዳታ ጥገኝነት ወደ እውነተኛ የግብርና ቴክኖሎጂ የመሸጋገር ስትራቴጂዎችን፣ የጂአይኤስ (GIS) እና የድሮን ቴክኖሎጂዎችን ለአነስተኛ አርሶ አደሮች ማዳረስ የሚቻልበትን መንገድ፣ ለግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች የሚሰጡ ማበረታቻዎችን፣ የወጣቱን ኃይል በዲጂታል ግብርና (Agri-Tech) የማሰማራት ስልቶችን፣ እንዲሁም ከሩሲያ ሳይንቲስቶች ጋር የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋሙ የሰብል ዝርያዎችን በጋራ የማልማት ዕድሎችን
ከእንግዳችን ከዶክተር መስፍን ሙሉጌታ ጋር በሰፊው ተወያይተናል።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox