https://amh.sputniknews.africa/20261108/5825083.html
ጀርመን ከኖርድ ስትሪም ጥቃት ጀርባ የሆኑ አካላትን የመለየት ፍላጎት የላትም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ጀርመን ከኖርድ ስትሪም ጥቃት ጀርባ የሆኑ አካላትን የመለየት ፍላጎት የላትም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ጀርመን ከኖርድ ስትሪም ጥቃት ጀርባ የሆኑ አካላትን የመለየት ፍላጎት የላትም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር "የኃይል ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነት የተሸከምው የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን፤ በጉዳዩ ላይ ዝምታን መርጧል" ሲሉ በሩሲያ... 08.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-08T16:25+0300
2026-11-08T16:25+0300
2026-11-08T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/08/5824930_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_31d59426c56cd489984ac3db96ed8b0f.jpg
ጀርመን ከኖርድ ስትሪም ጥቃት ጀርባ የሆኑ አካላትን የመለየት ፍላጎት የላትም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር "የኃይል ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነት የተሸከምው የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን፤ በጉዳዩ ላይ ዝምታን መርጧል" ሲሉ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ጉዳዮች መምሪያ ዳይሬክተር ቪላዲስላቭ ማስሌኒኮቭ የማስተላለፊያ መስመሩ ሥራ የጀመረበትን 15ኛ ዓመት በማስመልከት ለስፑትኒክ ገልጸዋል። ጥቅምት 29 የመጀመሪያው የኖርድ ስትሪም የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ሥራ ላይ የዋለበት 15ኛ ዓመት ነው። "በርሊን በመጨረሻም አሳማኝ ባልሆነ መንገድ የጥፋት ድርጊቱን በሕግ ጥላ ሥር በሚገኙ የዩክሬን ዜጎች ላይ ብቻ ለመላከክ መርጣለች…፤ ጀርመን ውስጥ የዚህን ወንጀል እውነተኛ ጠንሳሾች እና አቀናባሪዎች የመለየት ፍላጎት ያለው አካል ያለ አይመስልም" ሲሉ ማስሌኒኮቭ አጽንኦት ሰጥተዋል። በኖርድ ስትሪም የጋዝ ቧንቧ መስመሮች ላይ ስለተፈጸሙት የሽብር ጥቃቶች ተጨማሪ ዝርዝሮችን ያንብቡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/08/5824930_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_17b11f9900a2b0d65c201b71c4c41166.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጀርመን ከኖርድ ስትሪም ጥቃት ጀርባ የሆኑ አካላትን የመለየት ፍላጎት የላትም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
16:25 08.11.2026 (የተሻሻለ: 16:34 08.11.2026) ጀርመን ከኖርድ ስትሪም ጥቃት ጀርባ የሆኑ አካላትን የመለየት ፍላጎት የላትም - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
"የኃይል ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነት የተሸከምው የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን፤ በጉዳዩ ላይ ዝምታን መርጧል" ሲሉ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ጉዳዮች መምሪያ ዳይሬክተር ቪላዲስላቭ ማስሌኒኮቭ የማስተላለፊያ መስመሩ ሥራ የጀመረበትን 15ኛ ዓመት በማስመልከት ለስፑትኒክ ገልጸዋል።
ጥቅምት 29 የመጀመሪያው የኖርድ ስትሪም የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ሥራ ላይ የዋለበት 15ኛ ዓመት ነው።
"በርሊን በመጨረሻም አሳማኝ ባልሆነ መንገድ የጥፋት ድርጊቱን በሕግ ጥላ ሥር በሚገኙ የዩክሬን ዜጎች ላይ ብቻ ለመላከክ መርጣለች…፤ ጀርመን ውስጥ የዚህን ወንጀል እውነተኛ ጠንሳሾች እና አቀናባሪዎች የመለየት ፍላጎት ያለው አካል ያለ አይመስልም" ሲሉ ማስሌኒኮቭ አጽንኦት ሰጥተዋል።
በኖርድ ስትሪም የጋዝ ቧንቧ መስመሮች ላይ ስለተፈጸሙት የሽብር ጥቃቶች ተጨማሪ ዝርዝሮችን ያንብቡ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X