https://amh.sputniknews.africa/20261106/5833613.html
የቅርስ ህጋዊ ባለቤትነት፣ የምዕራባውያን ሙዚየሞች የ"ብድር" ሴራ እና የታሪክ ቁሳቁሶችን የመመለስ ጥረት
የቅርስ ህጋዊ ባለቤትነት፣ የምዕራባውያን ሙዚየሞች የ"ብድር" ሴራ እና የታሪክ ቁሳቁሶችን የመመለስ ጥረት
Sputnik አፍሪካ
🎙 በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በ1860ዎቹ በብሪታንያ ጦር ከመቅደላ ምሽግ የተዘረፉ ውድ የኢትዮጵያ ቅርሶችንና መንፈሳዊ ታቦታትን ታሪካዊ አመጣጥ መነሻ በማድረግ፣ የብሪታንያ ሙዚየም የተዘረፉ ቅርሶችን "በብድር" ለመመለስ... 06.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-06T23:00+0300
2026-11-06T23:00+0300
2026-11-09T12:11+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5833455_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_926ad32817dcb24ed73898d6b77acdd9.png
የቅርስ ህጋዊ ባለቤትነት፣ የምዕራባውያን ሙዚየሞች የ"ብድር" ሴራ እና የታሪክ ቁሳቁሶችን የመመለስ ጥረት
Sputnik አፍሪካ
የቅርስ ህጋዊ ባለቤትነት፣ የምዕራባውያን ሙዚየሞች የ"ብድር" ሴራ እና የታሪክ ቁሳቁሶችን የመመለስ ጥረት
🎙 በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በ1860ዎቹ በብሪታንያ ጦር ከመቅደላ ምሽግ የተዘረፉ ውድ የኢትዮጵያ ቅርሶችንና መንፈሳዊ ታቦታትን ታሪካዊ አመጣጥ መነሻ በማድረግ፣ የብሪታንያ ሙዚየም የተዘረፉ ቅርሶችን "በብድር" ለመመለስ ያቀደውን የፌዝ እና የባለቤትነት የበላይነት ሴራ፣ ቅዱሳት ታቦታት በምዕራባውያን ሙዚየሞች ውስጥ ለዕይታ መቅረባቸው የሚያስከትለውን እምነታዊና ባህላዊ ውድቀት፣ ኢትዮጵያ ቅርሶቿን በህጋዊ መንገድ ለማስመለስ የገጠሟትን የመዝገብና የሰነድ እጥረት ማነቆዎች፣ እንዲሁም በአፍሪካ ህብረትና በፓን-አፍሪካኒዝም ትብብር አማካኝነት የተዘረፉ የባህል ሀብቶችን ሙሉ በሙሉ እና ያለ ምንም ቅድመ-ሁኔታ ለማስመለስ የሚረዱ ስትራቴጂዎችን በጥልቀት ተንትነናል።🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5833455_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_78ec6f3f4a2f861435888e1f856d8787.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የቅርስ ህጋዊ ባለቤትነት፣ የምዕራባውያን ሙዚየሞች የ"ብድር" ሴራ እና የታሪክ ቁሳቁሶችን የመመለስ ጥረት
23:00 06.11.2026 (የተሻሻለ: 12:11 09.11.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
🗣 "የመቅደላው ጦርነት የታሪካችን መሰረት የሆኑ ብራናዎችንና የነገስታት አክሊሎችን በስልታዊ መንገድ ለመዝረፍ የታቀደ ነበር፤ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያዊነት ማንነት በፅኑ መሰረት ላይ የተገነባ በመሆኑ ቅርሶቻችን ቢዘረፉም መንፈሳዊ ጥንካሬያችንና ማንነታችን አልወደቀም። የተዘረፉ ቅርሶቻችንን በጊዜያዊ 'ብድር' ስም መልሶ ለመስጠት የሚደረገው ጥረትም የሞራል ውድቀትንና የተበደሉ ሀገራትን ለማሳነስ የሚደረግ ጥረት ነው፤" ሲሉ የቅርስ አስተዳደርና ጥበቃ ከፍተኛ ተመራማሪው አቶ ተስፋዬ አራጌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
🎙 በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በ1860ዎቹ በብሪታንያ ጦር ከመቅደላ ምሽግ የተዘረፉ ውድ የኢትዮጵያ ቅርሶችንና መንፈሳዊ ታቦታትን ታሪካዊ አመጣጥ መነሻ በማድረግ፣ የብሪታንያ ሙዚየም የተዘረፉ ቅርሶችን "በብድር" ለመመለስ ያቀደውን የፌዝ እና የባለቤትነት የበላይነት ሴራ፣ ቅዱሳት ታቦታት በምዕራባውያን ሙዚየሞች ውስጥ ለዕይታ መቅረባቸው የሚያስከትለውን እምነታዊና ባህላዊ ውድቀት፣ ኢትዮጵያ ቅርሶቿን በህጋዊ መንገድ ለማስመለስ የገጠሟትን የመዝገብና የሰነድ እጥረት ማነቆዎች፣ እንዲሁም በአፍሪካ ህብረትና በፓን-አፍሪካኒዝም ትብብር አማካኝነት የተዘረፉ የባህል ሀብቶችን ሙሉ በሙሉ እና ያለ ምንም ቅድመ-ሁኔታ ለማስመለስ የሚረዱ ስትራቴጂዎችን በጥልቀት ተንትነናል።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox