https://amh.sputniknews.africa/20261105/5802064.html
በአፍሪካ ቀንድ አዲስ የኃይል ሚዛን ? ኢትዮጵያ ከሩሲያ የተረከበችው Su-35 የጦር ጀት እና S-400 የአየር መቃወሚያ አቅም
በአፍሪካ ቀንድ አዲስ የኃይል ሚዛን ? ኢትዮጵያ ከሩሲያ የተረከበችው Su-35 የጦር ጀት እና S-400 የአየር መቃወሚያ አቅም
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ይፋ የተደረገውን የ12 Su-35 (Flanker-E) 4++ ጄነሬሽን መልቲሮል ተዋጊ ጄቶች ርክክብ ተከትሎ፣ ታሪካዊውን የኢትዮ-ሩሲያ ወታደራዊ ትብብር በጥልቀት... 05.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-05T18:37+0300
2026-11-05T18:37+0300
2026-11-05T18:37+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/05/5801905_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_6deb1a38b17e30cfb0f78bbc4c86a5cb.png
በአፍሪካ ቀንድ አዲስ የኃይል ሚዛን ? ኢትዮጵያ ከሩሲያ የተረከበችው Su-35 የጦር ጀት እና S-400 የአየር መቃወሚያ አቅም
Sputnik አፍሪካ
"ዘመናዊ አየር ኃይልን መገንባት አዳዲስ ተዋጊ ጄቶች በመግዛት ብቻ የሚሳካ አይደለም፤ የአቪዬሽን ኢንጂነሮችን ማሰልጠን፣ ጥገናን በሀገር ውስጥ የማካሄድ አቅምን ማሳደግ እና የቴክኖሎጂ ሽግግርን እውን ማድረግ ዋናው የሉአላዊነት መሰረት ነው።" ሲሉ በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ የስርዓተ-ትምህርት ልማት ምክትል አዛዥ ደምሌ ሞላው (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ይፋ የተደረገውን የ12 Su-35 (Flanker-E) 4++ ጄነሬሽን መልቲሮል ተዋጊ ጄቶች ርክክብ ተከትሎ፣ ታሪካዊውን የኢትዮ-ሩሲያ ወታደራዊ ትብብር በጥልቀት ዳስሰናል። ከ19ኛው ክፍለ ዘመን የአድዋ ጦርነት ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ እስከ 1970ዎቹ የኦጋዴን ውጊያ የሶቪየት አቪዬሽን ድጋፍ፣ አዲሱ የSu-35 እና S-400 ስትራቴጂካዊ ጥምረት የታላቁ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ ሀገራዊ መሰረተ ልማቶችን ከውጭ ስጋቶች የመጠበቅ እና በአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ የአየር የበላይነትን የማረጋገጥ ሚናውን በሰፊው ተንትነናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በ እንግሊዝኛ ቋንቋ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer– Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/05/5801905_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_04a3308101ea5a3a65663ace947305a4.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
በአፍሪካ ቀንድ አዲስ የኃይል ሚዛን ? ኢትዮጵያ ከሩሲያ የተረከበችው Su-35 የጦር ጀት እና S-400 የአየር መቃወሚያ አቅም
በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
"ዘመናዊ አየር ኃይልን መገንባት አዳዲስ ተዋጊ ጄቶች በመግዛት ብቻ የሚሳካ አይደለም፤ የአቪዬሽን ኢንጂነሮችን ማሰልጠን፣ ጥገናን በሀገር ውስጥ የማካሄድ አቅምን ማሳደግ እና የቴክኖሎጂ ሽግግርን እውን ማድረግ ዋናው የሉአላዊነት መሰረት ነው።" ሲሉ በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ የስርዓተ-ትምህርት ልማት ምክትል አዛዥ ደምሌ ሞላው (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ይፋ የተደረገውን የ12 Su-35 (Flanker-E) 4++ ጄነሬሽን መልቲሮል ተዋጊ ጄቶች ርክክብ ተከትሎ፣ ታሪካዊውን የኢትዮ-ሩሲያ ወታደራዊ ትብብር በጥልቀት ዳስሰናል። ከ19ኛው ክፍለ ዘመን የአድዋ ጦርነት ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ እስከ 1970ዎቹ የኦጋዴን ውጊያ የሶቪየት አቪዬሽን ድጋፍ፣ አዲሱ የSu-35 እና S-400 ስትራቴጂካዊ ጥምረት የታላቁ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ ሀገራዊ መሰረተ ልማቶችን ከውጭ ስጋቶች የመጠበቅ እና በአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ የአየር የበላይነትን የማረጋገጥ ሚናውን በሰፊው ተንትነናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በ እንግሊዝኛ ቋንቋ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer–
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox