- Sputnik አፍሪካ, 1920
Turning Africa Forward
በአህጉሪቱ ስልታዊ መነቃቃት ላይ ግልጽ እይታን የሚሰጥ በስፑትኒክ አፍሪካ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም ። ከዜናዎች ባሻገር፣ አፍሪካ በዓለም አቀፍ ጂኦፖለቲካ ውስጥ ያላትን እየተለወጠ የመጣ ሚና በጥልቀት ይተነትናል፤ የወደፊቱን የዓለም ሥርዓት በመቅረጽ ረገድ ያለውን አቅጣጫ በሰፊው ይዳስሳል።

የሩሲያ-አፍሪካ 3ኛ ጉባኤ፣ የብሪክስ (BRICS+) መስፋፋት እና አህጉራዊ የኢኮኖሚ ነፃነት (ክፍል 2 )

የሩሲያ-አፍሪካ 3ኛ ጉባኤ፣ የብሪክስ (BRICS+) መስፋፋት እና አህጉራዊ የኢኮኖሚ ነፃነት (ክፍል 2 )
ሰብስክራይብ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ ከስፑትኒክ አፍሪካ እና መናኸሪያ ኤፍ ኤም ጋር በመተባበር በአዘጋጆቹ በርናባስ ተስፋዬ እና ቤዛዊት ግርማ አቅራቢነት ባዘጋጀነው ልዩ ውይይት፣ በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ፣ የአፍሪካ እና የሩሲያን ስትራቴጂካዊ ግንኙነት ወደ ላቀ የኢኮኖሚና የቴክኖሎጂ ትብብር ማሸጋገር በሚቻልባቸው ሐሳቦች ላይ መክረናል። በቆይታችንም የንግድ ልውውጥን ማሳደግ፣ የጋራ ኢንቨስትመንቶችን ማስፋፋት እና አህጉሪቱ የራሷን የፋይናንስና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እውን እንዲሆን የሚያስችሉ ቁልፍ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል።

🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer– Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0