https://amh.sputniknews.africa/20261029/5748894.html
የሩሲያ-አፍሪካ ስትራቴጂካዊ ፍኖተ-ካርታ፡ የሉአላዊ ልማት፣ የኢንዱስትሪ እሴት ጭማሪ እና የባለብዙ-ዋልታ ዓለም አዲስ ምዕራፍ
የሩሲያ-አፍሪካ ስትራቴጂካዊ ፍኖተ-ካርታ፡ የሉአላዊ ልማት፣ የኢንዱስትሪ እሴት ጭማሪ እና የባለብዙ-ዋልታ ዓለም አዲስ ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በሶስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዋና ዋና ነጥቦች፣ አፍሪካ የጥሬ ዕቃ ላኪነትን ትታ ወደ አገር ውስጥ ኢንዱስትሪ ግንባታ የምታደርገውን ሽግግር፣ የብሪክስ አባል አገራት የሚያቀርቧቸውን አማራጭ የክፍያ... 29.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-29T23:16+0300
2026-10-29T23:16+0300
2026-10-31T14:16+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1f/5748736_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_318a0d0a5ca84b66ef53a04df46d3d2d.png
የሩሲያ-አፍሪካ ስትራቴጂካዊ ፍኖተ-ካርታ፡ የሉአላዊ ልማት፣ የኢንዱስትሪ እሴት ጭማሪ እና የባለብዙ-ዋልታ ዓለም አዲስ ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-አፍሪካ ስትራቴጂካዊ ፍኖተ-ካርታ፡ የሉአላዊ ልማት፣ የኢንዱስትሪ እሴት ጭማሪ እና የባለብዙ-ዋልታ ዓለም አዲስ ምዕራፍ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በሶስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዋና ዋና ነጥቦች፣ አፍሪካ የጥሬ ዕቃ ላኪነትን ትታ ወደ አገር ውስጥ ኢንዱስትሪ ግንባታ የምታደርገውን ሽግግር፣ የብሪክስ አባል አገራት የሚያቀርቧቸውን አማራጭ የክፍያ ሥርዓቶች እና የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ተቋማትን የማሻሻል አስፈላጊነት በጥልቀት ተወያይተናል። በተጨማሪም የሩሲያ እና አፍሪካን የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የምግብ ዋስትና፣ እንዲሁም የአፍሪካ ህብረት አህጉራዊ ሰላምና ጸጥታን በራስ አቅም ለመደገፍ የያዛቸውን ስትራቴጂካዊ እርምጃዎች ተመልክተናል።🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer– Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/1f/5748736_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_972cba640a10af3976721b12e8edb05c.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የሩሲያ-አፍሪካ ስትራቴጂካዊ ፍኖተ-ካርታ፡ የሉአላዊ ልማት፣ የኢንዱስትሪ እሴት ጭማሪ እና የባለብዙ-ዋልታ ዓለም አዲስ ምዕራፍ
23:16 29.10.2026 (የተሻሻለ: 14:16 31.10.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
የዓለም አቀፍጂኦፖለቲካዊ ሁኔታዎች በከፍተኛ ደረጃ ተለውጠዋል። አፍሪካ በርካታ መሠረታዊ ጥያቄዎችን ስታነሳ ቆይታለች። በመጀመሪያ ደረጃ በኢኮኖሚው ዘርፍ፣ በአፍሪካ አህጉር ውስጥ ተጨማሪ የማኑፋክቸሪንግና የእሴት ጭማሪ ሥራዎች እንዲስፋፉ እንፈልጋለን። ይህም አፍሪካውያን ወጣቶች የተሻለ እድል ፍለጋ ሕይወታቸውን ለአደጋ አጋልጠው በታንኳ ባህር የሚያቋርጡበትን አስከፊ ሁኔታ በማስቀረት በአህጉራችን በቂ የሥራ እድል ይፈጥራል። በተጨማሪም ዓለም አቀፉን የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻል፣ የአፍሪካን የብድር ስጋት ፍጆታ በፍትሃዊነት የሚመዝን የአፍሪካ የክሬዲት ሬቲንግ ኤጀንሲን ማጠናከር እና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት አፍሪካ የቋሚ ወንበር ድምፅ እንዲኖራት ማድረግ ቅድመ ሁኔታዎቻችን ናቸው፤" ሲሉ የኬንያጠቅላይ ካቢኔ፣ የውጭና ዲያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ዊክሊፍ ሙሳሊያ ሙዳቫዲ በሞስኮ ከስፑትኒክ ዘጋቢ ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ በሶስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዋና ዋና ነጥቦች፣ አፍሪካ የጥሬ ዕቃ ላኪነትን ትታ ወደ አገር ውስጥ ኢንዱስትሪ ግንባታ የምታደርገውን ሽግግር፣ የብሪክስ አባል አገራት የሚያቀርቧቸውን አማራጭ የክፍያ ሥርዓቶች እና የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ተቋማትን የማሻሻል አስፈላጊነት በጥልቀት ተወያይተናል። በተጨማሪም የሩሲያ እና አፍሪካን የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የምግብ ዋስትና፣ እንዲሁም የአፍሪካ ህብረት አህጉራዊ ሰላምና ጸጥታን በራስ አቅም ለመደገፍ የያዛቸውን ስትራቴጂካዊ እርምጃዎች ተመልክተናል።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer–
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox