- Sputnik አፍሪካ, 1920
Turning Africa Forward
በአህጉሪቱ ስልታዊ መነቃቃት ላይ ግልጽ እይታን የሚሰጥ በስፑትኒክ አፍሪካ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም ። ከዜናዎች ባሻገር፣ አፍሪካ በዓለም አቀፍ ጂኦፖለቲካ ውስጥ ያላትን እየተለወጠ የመጣ ሚና በጥልቀት ይተነትናል፤ የወደፊቱን የዓለም ሥርዓት በመቅረጽ ረገድ ያለውን አቅጣጫ በሰፊው ይዳስሳል።

የሩሲያ-አፍሪካ ስትራቴጂካዊ ትብብር፣ የኢኮኖሚ አጋርነት እና የብሪክስ (BRICS+) ፋይናንሳዊ ሉዓላዊነት

የሩሲያ-አፍሪካ ስትራቴጂካዊ ፍኖተ-ካርታ፡ የሉአላዊ ልማት፣ የኢንዱስትሪ እሴት ጭማሪ እና የባለብዙ-ዋልታ ዓለም አዲስ ምዕራፍ
ሰብስክራይብ
በዛሬው የስፑትኒክ አፍሪካ እና የኢትዮ ኤፍ ኤም(107.8) የጋራ ዝግጅታችን፥ የዚህ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጆች በርናባስ ተስፋዬ ከስፑትኒክ አፍሪካ እና ለአለም አሰፋ ከኢትዮ ኤፍ ኤም፤ በሞስኮው 3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ፣ የመንግስታት ስምምነቶችን ወደ ተጨባጭ የቢዝነስና የኢንቨስትመንት አጋርነት የማሸጋገር፣ የኒውክሌር ለሰላማዊ ዓላማ በመተባበር መጠቀምን፣ የድሮንና የሳይበር ቴክኖሎጂ ዝውውርን የማረጋገጥ እንዲሁም የብሪክስ (BRICS+) ማዕቀፍንና የአፍሪካ የክፍያ ስርዓቶችን በመጠቀም ከዶላር ተፅዕኖ የመላቀቅ ዕድሎችን በጥልቀት ተወያይተናል። በተጨማሪም የኢትዮጵያና ሩሲያ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለአህጉራዊ ዕድገት ያለውን ታሪካዊ ፋይዳ ተመልክተናል።

🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer– Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0