https://amh.sputniknews.africa/20260812/4914364.html
የምዕራባውያንን መገናኛ ብዙኃን በሳህል ሃገራት ግጭት ብቻ ያለ እንዲመስል ያድርጉትን ትርክት መስበር ይገባል - ፓን-አፍሪካኒስቱ ናይጄሪያዊ
የምዕራባውያንን መገናኛ ብዙኃን በሳህል ሃገራት ግጭት ብቻ ያለ እንዲመስል ያድርጉትን ትርክት መስበር ይገባል - ፓን-አፍሪካኒስቱ ናይጄሪያዊ
Sputnik አፍሪካ
የምዕራባውያንን መገናኛ ብዙኃን በሳህል ሃገራት ግጭት ብቻ ያለ እንዲመስል ያድርጉትን ትርክት መስበር ይገባል - ፓን-አፍሪካኒስቱ ናይጄሪያዊ የ2032 አፍሪካ ዋንጫ በሳህል ጥምረት መዘጋጀት በአካባቢው ላይ የተነዛውን የሃሰት ትርክት እንደሚለውጥ... 12.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-12T19:21+0300
2026-08-12T19:21+0300
2026-08-12T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0c/4914211_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_44acae2572b1af9b6e77750dda36432f.jpg
የምዕራባውያንን መገናኛ ብዙኃን በሳህል ሃገራት ግጭት ብቻ ያለ እንዲመስል ያድርጉትን ትርክት መስበር ይገባል - ፓን-አፍሪካኒስቱ ናይጄሪያዊ የ2032 አፍሪካ ዋንጫ በሳህል ጥምረት መዘጋጀት በአካባቢው ላይ የተነዛውን የሃሰት ትርክት እንደሚለውጥ የሕብረተሰብ ጉዳዮች ተንታኝ እና ተማራማሪ እንዲሁም ፓን-አፍሪካኒስቱ ኦሉሶጂ አጃዎ ከተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል። "ይህ የአፍሪካ ዋንጫ ወደ ሳህል ጥምረት ሲመጣ፣ የሰዎችን አመለካከት በትክክል ይለውጠዋል። ምክንያቱም አመለካከት ነው፡፡ ቀጣናውን የግጭት አድርጎ የሳለውን ትርክት ለማክሸፍ ተቃራኒ ትርክት ሊኖረን ይገባል ማለት ነው፡፡" ባለሙያው፣ የአኅጉሪቱ ሀገራትን የጦርነት ቀጣና ብቻ አስመስሎ የማቅረብ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ትርክት ስለሚፈጥረው አሉታዊ ተጽዕኖ በታዘበው ተሞክሮ ጋር ያብራራበትን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የምዕራባውያንን መገናኛ ብዙኃን በሳህል ሃገራት ግጭት ብቻ ያለ እንዲመስል ያድርጉትን ትርክት መስበር ይገባል - ፓን-አፍሪካኒስቱ ናይጄሪያዊ
Sputnik አፍሪካ
የምዕራባውያንን መገናኛ ብዙኃን በሳህል ሃገራት ግጭት ብቻ ያለ እንዲመስል ያድርጉትን ትርክት መስበር ይገባል - ፓን-አፍሪካኒስቱ ናይጄሪያዊ
2026-08-12T19:21+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/0c/4914211_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_d5564f53f785451066eee33e422d3368.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የምዕራባውያንን መገናኛ ብዙኃን በሳህል ሃገራት ግጭት ብቻ ያለ እንዲመስል ያድርጉትን ትርክት መስበር ይገባል - ፓን-አፍሪካኒስቱ ናይጄሪያዊ
19:21 12.08.2026 (የተሻሻለ: 19:24 12.08.2026) የምዕራባውያንን መገናኛ ብዙኃን በሳህል ሃገራት ግጭት ብቻ ያለ እንዲመስል ያድርጉትን ትርክት መስበር ይገባል - ፓን-አፍሪካኒስቱ ናይጄሪያዊ
የ2032 አፍሪካ ዋንጫ በሳህል ጥምረት መዘጋጀት በአካባቢው ላይ የተነዛውን የሃሰት ትርክት እንደሚለውጥ የሕብረተሰብ ጉዳዮች ተንታኝ እና ተማራማሪ እንዲሁም ፓን-አፍሪካኒስቱ ኦሉሶጂ አጃዎ ከተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል።
"ይህ የአፍሪካ ዋንጫ ወደ ሳህል ጥምረት ሲመጣ፣ የሰዎችን አመለካከት በትክክል ይለውጠዋል። ምክንያቱም አመለካከት ነው፡፡ ቀጣናውን የግጭት አድርጎ የሳለውን ትርክት ለማክሸፍ ተቃራኒ ትርክት ሊኖረን ይገባል ማለት ነው፡፡"
ባለሙያው፣ የአኅጉሪቱ ሀገራትን የጦርነት ቀጣና ብቻ አስመስሎ የማቅረብ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ትርክት ስለሚፈጥረው አሉታዊ ተጽዕኖ በታዘበው ተሞክሮ ጋር ያብራራበትን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X