https://amh.sputniknews.africa/20260812/4913936.html
አፍሪካውያን እርስ በርስ በጋራ ገንዘቦቻቸው መገበያየት የሚችሉበትን አሰራር መፍጠር አለባቸው - ኬንያዊ ባለሙያ
አፍሪካውያን እርስ በርስ በጋራ ገንዘቦቻቸው መገበያየት የሚችሉበትን አሰራር መፍጠር አለባቸው - ኬንያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካውያን እርስ በርስ በጋራ ገንዘቦቻቸው መገበያየት የሚችሉበትን አሰራር መፍጠር አለባቸው - ኬንያዊ ባለሙያ በምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ስምምነቶች ውስጥም አንዱ ዓላማ የጋራ ገንዘብ መፍጠር ነበር ያሉት የዓለም አቀፉ ንግድ ምክርቤት ምክትል... 12.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-12T18:24+0300
2026-08-12T18:24+0300
2026-08-12T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/4913936.jpg?1786548243
አፍሪካውያን እርስ በርስ በጋራ ገንዘቦቻቸው መገበያየት የሚችሉበትን አሰራር መፍጠር አለባቸው - ኬንያዊ ባለሙያ በምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ስምምነቶች ውስጥም አንዱ ዓላማ የጋራ ገንዘብ መፍጠር ነበር ያሉት የዓለም አቀፉ ንግድ ምክርቤት ምክትል ሊቀመንበር እና የኬንያ ንግድ ምክርቤት ሊቀመንበር ፓትሪክ ኦባዝ፤ በ1960ና 70ዎቹ ሺልንግን በምስራቅ አፍሪካ ሦሰት ሀገራት ይጠቀሙት እንደነበር ከተርኒግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል፡፡ ፓትሪክ ኦባዝ፣ "ተመሳሳይ የገንዘብ ሥም ይዘን የቀረን ቢሆንም፣ አሁን ግን የእያንዳንዱ ሀገር የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ በሚያሳየው አፈጻጸም ላይ ተመሥርቶ የእሴት ልዩነቶች በመፈጠራቸው ሺልንግ በሦስቱም ሀገራት እኩል ዋጋ የለውም [...] እነዚህን ገንዘቦች በማጣመር በምሥራቅ አፍሪካ ደረጃ አንድ የጋራ ገንዘብ መጠቀም እናም በዚያው መገበያየት በጣም ቀላል ነገር ይሆን ነበር" ብለዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካውያን እርስ በርስ በጋራ ገንዘቦቻቸው መገበያየት የሚችሉበትን አሰራር መፍጠር አለባቸው - ኬንያዊ ባለሙያ
አፍሪካውያን እርስ በርስ በጋራ ገንዘቦቻቸው መገበያየት የሚችሉበትን አሰራር መፍጠር አለባቸው - ኬንያዊ ባለሙያ
በምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ስምምነቶች ውስጥም አንዱ ዓላማ የጋራ ገንዘብ መፍጠር ነበር ያሉት የዓለም አቀፉ ንግድ ምክርቤት ምክትል ሊቀመንበር እና የኬንያ ንግድ ምክርቤት ሊቀመንበር ፓትሪክ ኦባዝ፤ በ1960ና 70ዎቹ ሺልንግን በምስራቅ አፍሪካ ሦሰት ሀገራት ይጠቀሙት እንደነበር ከተርኒግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል፡፡
ፓትሪክ ኦባዝ፣ "ተመሳሳይ የገንዘብ ሥም ይዘን የቀረን ቢሆንም፣ አሁን ግን የእያንዳንዱ ሀገር የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ በሚያሳየው አፈጻጸም ላይ ተመሥርቶ የእሴት ልዩነቶች በመፈጠራቸው ሺልንግ በሦስቱም ሀገራት እኩል ዋጋ የለውም [...] እነዚህን ገንዘቦች በማጣመር በምሥራቅ አፍሪካ ደረጃ አንድ የጋራ ገንዘብ መጠቀም እናም በዚያው መገበያየት በጣም ቀላል ነገር ይሆን ነበር" ብለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X