የሩሲያ ባለሃብቶች አፍሪካ ውስጥ በልማት ሥራዎች ላይ ተሳትፎ ማድረግ አለባቸው - ናይጄሪያዊ ተንታኝና ተማራማሪ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ባለሃብቶች አፍሪካ ውስጥ በልማት ሥራዎች ላይ ተሳትፎ ማድረግ አለባቸው - ናይጄሪያዊ ተንታኝና ተማራማሪ

ሩሲያ ከወታደራዊው ዘርፍ በተጓዳኝ በአፍሪካ ውስጥ በመሠረተ-ልማት፣ በኢኮኖሚና በእውቀት ሽግግር ላይ መሥራት እንዳለባት የሕብረተሰብ ጉዳዮች ተንታኝ እና ተማራማሪ እንዲሁም ፓን-አፍሪካኒስቱ ኦሉሶጂ አጃዎተርኒግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት አቅራቢ ገልጿል።

ኦሉሶጂ እንዳለውም "በወታደራዊ ዘርፍ በኩል ሩሲያ አስቀድማ በቦታው ላይ እንዳለች እናውቃለን፤  ነገር ግን የሩሲያ ባለሀብቶች በብዛት ወደ አፍሪካ ሲመጡ ማየት እፈልጋለሁ። ምክንያቱም ይህ ካልሆነ በአፍሪካ ውስጥ ሁለቱ የበላይ የገንዘብ ምንጮች የምዕራባውያን ወይም የቻይና ናቸው" ብሏል።

ባለሙያው፣ የሩሲያ የቢዝነስ ባለቤቶች ወደ አፍሪካ መግባት ሊያመጣ የሚችለውን ጥቅም በተመለከተ የሰጠውን ማብራሪያ ከቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0