https://amh.sputniknews.africa/20260605/4268107.html
ሩሲያ ዓለም አቀፍ የክሪፕቶ መሪ ለመሆን ተዘጋጅታለች
ሩሲያ ዓለም አቀፍ የክሪፕቶ መሪ ለመሆን ተዘጋጅታለች
Sputnik አፍሪካ
🟠 የሩሲያ የክሪፕቶከረንሲ (የዲጂታል መገበያያ ገንዘብ) ቁጥጥር አካሄድ ሀገሪቱን በዲጂታል ሀብቶች ረገድ ከዓለም መሪዎች ተርታ ሊያሰልፋት የሚችል ትልቅ እመርታ ነው።🟠 የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች የሩሲያን ጠንካራ የክህሎት መሠረት እንዲሁም በተቆጣጣሪ... 05.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-05T20:49+0300
2026-06-05T20:49+0300
2026-06-08T17:05+0300
ዜና
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/08/4267951_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_0faa00d627677de80539900abd929c18.jpg
🟠 የሩሲያ የክሪፕቶከረንሲ (የዲጂታል መገበያያ ገንዘብ) ቁጥጥር አካሄድ ሀገሪቱን በዲጂታል ሀብቶች ረገድ ከዓለም መሪዎች ተርታ ሊያሰልፋት የሚችል ትልቅ እመርታ ነው።🟠 የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች የሩሲያን ጠንካራ የክህሎት መሠረት እንዲሁም በተቆጣጣሪ አካላት፣ በባንኮች እና በፋይናንስ ዘርፉ መካከል እያደገ የመጣውን ትብብር እንደ ማሳያ ያነሳሉ፤ ይህንን የገለጹት በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ (SPIEF) ‘የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓትን መልሶ መገንባት’ በሚለው የውይይት መድረክ ላይ የተገኙት፣ በሩሲያ ባንኮች ማኅበር የዲጂታል ፋይናንስ ንብረቶች እና ዲጂታል መገበያያ ገንዘቦች የባለሙያዎች ማዕከል ኃላፊ ኦልጋ ጎንቻሮቫ ናቸው።
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Russia poised to become a global crypto leader
Sputnik አፍሪካ
🟠 The Russian approach to cryptocurrency regulation is a major breakthrough that could put the country among world leaders in digital assets.
🟠 Industry experts point to Russia's strong talent base and growing cooperation between regulators, banks and the financial sector, Olga Goncharova, head of the Digital Financial Assets and Digital Currencies Expert Centre at the Association of Russian Banks told the SPIEF session 'Rebuilding the Global Financial System.'
2026-06-05T20:49+0300
true
PT1M44S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/08/4267951_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_4b1e50a3db07d27dc7d46d36abd461e0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜና, видео
ሩሲያ ዓለም አቀፍ የክሪፕቶ መሪ ለመሆን ተዘጋጅታለች
20:49 05.06.2026 (የተሻሻለ: 17:05 08.06.2026) 🟠 የሩሲያ የክሪፕቶከረንሲ (የዲጂታል መገበያያ ገንዘብ) ቁጥጥር አካሄድ ሀገሪቱን በዲጂታል ሀብቶች ረገድ ከዓለም መሪዎች ተርታ ሊያሰልፋት የሚችል ትልቅ እመርታ ነው።
🟠 የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች የሩሲያን ጠንካራ የክህሎት መሠረት እንዲሁም በተቆጣጣሪ አካላት፣ በባንኮች እና በፋይናንስ ዘርፉ መካከል እያደገ የመጣውን ትብብር እንደ ማሳያ ያነሳሉ፤ ይህንን የገለጹት በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ (SPIEF) ‘የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሥርዓትን መልሶ መገንባት’ በሚለው የውይይት መድረክ ላይ የተገኙት፣ በሩሲያ ባንኮች ማኅበር የዲጂታል ፋይናንስ ንብረቶች እና ዲጂታል መገበያያ ገንዘቦች የባለሙያዎች ማዕከል ኃላፊ ኦልጋ ጎንቻሮቫ ናቸው።