https://amh.sputniknews.africa/20260605/4235903.html
የአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት፦ ከጥሬ ዕቃ ወደ ማኑፋክቸሪንግ እና የሴንት ፒተርስበርግ ጉባዔ
የአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት፦ ከጥሬ ዕቃ ወደ ማኑፋክቸሪንግ እና የሴንት ፒተርስበርግ ጉባዔ
Sputnik አፍሪካ
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት መጀመሪያ ክፍል ከሰኔ 03 እስከ ሰኔ 06፣ 2026 እ.ኤ.አ. እየተካሄደ የሚገኘውን የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረምን (SPIEF 2026) እንቃኛለን። የአፍሪካን አንድ ወጥ አህጉራዊ ድምፅ፣ አማራጭ... 05.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-05T12:32+0300
2026-06-05T12:32+0300
2026-06-05T12:32+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/05/4235744_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_6a0b50d830564ca05c88e9e4fef2f723.png
የአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት፦ ከጥሬ ዕቃ ወደ ማኑፋክቸሪንግ እና የሴንትፒተርስበርግ ጉባዔ ሚና
Sputnik አፍሪካ
“ለአፍሪካውያን የመጀመሪያው እና ዋናው ተግባር የገዛ ቤታችንን ማስተካከል ነው። ወደ እነዚህ ዓለም አቀፍ መድረኮች የምንሄደው የምንሸጠውን ነገር ሳንለይና ሳናደራጅ መሆን የለበትም፤ የሌለንን ነገር ለመሸጥ መሞከር ዘበት ነው። በመጀመሪያ የተፈጥሮ ሀብታችንን እና የፋይናንስ መዋቅራችንን በራሳችን ማደራጀት አለብን። ይህንን ካደረግን ወደ መድረኩ የምንመጣው በበላይነት እና በጥንካሬ ነው፤ ያለበለዚያ ግን፣ ውይይቶቹን ስንከታተል እንደምናየው፣ የምንሄደው ሁልጊዜ የእርዳታ እና የችሮታ ልመና ሰነድ ይዘን ብቻ ይሆናል።” ሲሉ በማላዊ ብሔራዊ የፕላኒንግ ኮሚሽን የልማት ኢኮኖሚስት የሆኑት ኦስቲን ቺንግዌንግዌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት መጀመሪያ ክፍል ከሰኔ 03 እስከ ሰኔ 06፣ 2026 እ.ኤ.አ. የሚካሄደውን የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረምን (SPIEF 2026) እንቃኛለን። የአፍሪካን አንድ ወጥ አህጉራዊ ድምፅ፣ አማራጭ ክፍያዎችንና ማዕቀብን የመቋቋም ዕድሎችን በማላዊ ብሔራዊ የፕላኒንግ ኮሚሽን የልማት ኢኮኖሚስት የሆኑት ኦስቲን ቺንግዌንግዌ ያብራራሉ።
በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ የሩሲያ-አፍሪካ ትብብር አህጉሪቱን ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ ማኑፋክቸሪንግና ቴክኖሎጂ ሽግግር ስለማሻገሩ እንዲሁም የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ስለማስከበሩ እና የሴንት ፒተርስበርግዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ሚናን እንቃኛለን ለዚህም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪና መምህር ከሆኑት ከ መሐመድ ሙሳን (ዶ/ር) ጋብዘናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት መጀመሪያ ክፍል ከሰኔ 03 እስከ ሰኔ 06፣ 2026 እ.ኤ.አ. እየተካሄደ የሚገኘውን የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረምን (SPIEF 2026) እንቃኛለን። የአፍሪካን አንድ ወጥ አህጉራዊ ድምፅ፣ አማራጭ ክፍያዎችንና ማዕቀብን የመቋቋም ዕድሎችን በማላዊ ብሔራዊ የፕላኒንግ ኮሚሽን የልማት ኢኮኖሚስት የሆኑት ኦስቲን ቺንግዌንግዌ ያብራራሉ።በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ የሩሲያ-አፍሪካ ትብብር አህጉሪቱን ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ ማኑፋክቸሪንግና ቴክኖሎጂ ሽግግር ስለማሻገሩ እንዲሁም የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ስለማስከበሩ እና የሴንት ፒተርስበርግዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ሚናን እንቃኛለን ለዚህም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪና መምህር መሐመድ ኢሳ (ዶ/ር) ጋብዘናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፦ ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/05/4235744_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_4c38d26a1920dd77e70a8c893eb5506c.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት፦ ከጥሬ ዕቃ ወደ ማኑፋክቸሪንግ እና የሴንት ፒተርስበርግ ጉባዔ
“ለአፍሪካውያን የመጀመሪያው እና ዋናው ተግባር የገዛ ቤታችንን ማስተካከል ነው። ወደ እነዚህ ዓለም አቀፍ መድረኮች የምንሄደው የምንሸጠውን ነገር ሳንለይና ሳናደራጅ መሆን የለበትም፤ የሌለንን ነገር ለመሸጥ መሞከር ዘበት ነው። በመጀመሪያ የተፈጥሮ ሀብታችንን እና የፋይናንስ መዋቅራችንን በራሳችን ማደራጀት አለብን። ይህንን ካደረግን ወደ መድረኩ የምንመጣው በበላይነት እና በጥንካሬ ነው፤ ያለበለዚያ ግን፣ ውይይቶቹን ስንከታተል እንደምናየው፣ የምንሄደው ሁልጊዜ የእርዳታ እና የችሮታ ልመና ሰነድ ይዘን ብቻ ይሆናል።” ሲሉ በማላዊ ብሔራዊ የፕላኒንግ ኮሚሽን የልማት ኢኮኖሚስት የሆኑት ኦስቲን ቺንግዌንግዌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት መጀመሪያ ክፍል ከሰኔ 03 እስከ ሰኔ 06፣ 2026 እ.ኤ.አ. እየተካሄደ የሚገኘውን የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረምን (SPIEF 2026) እንቃኛለን። የአፍሪካን አንድ ወጥ አህጉራዊ ድምፅ፣ አማራጭ ክፍያዎችንና ማዕቀብን የመቋቋም ዕድሎችን በማላዊ ብሔራዊ የፕላኒንግ ኮሚሽን የልማት ኢኮኖሚስት የሆኑት ኦስቲን ቺንግዌንግዌ ያብራራሉ።
በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ የሩሲያ-አፍሪካ ትብብር አህጉሪቱን ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ ማኑፋክቸሪንግና ቴክኖሎጂ ሽግግር ስለማሻገሩ እንዲሁም የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ስለማስከበሩ እና የሴንት ፒተርስበርግዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ሚናን እንቃኛለን ለዚህም
በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪና መምህር መሐመድ ኢሳ (
ዶ/ር) ጋብዘናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ፦
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox