የኢትዮጵያ አየር ኃይል 91ኛ ዓመት፣ ስትራቴጂካዊ ሽግግር እና የኢትዮ-ሩሲያ የመከላከያ ትብብር
የኢትዮጵያ አየር ኃይል 91ኛ ዓመት፣ ስትራቴጂካዊ ሽግግር እና የኢትዮ-ሩሲያ የመከላከያ ትብብር
ሰብስክራይብ
ዘመናዊ የጦር አውሮፕላኖችና የአየር መከላከያ ቴክኖሎጂዎች እጅግ የላቁ ቢሆኑም ተልዕኮውን በብቃት የሚፈጽመው የሰለጠነው አብራሪና መሐንዲስ ነው፤ ሩሲያ ከአድዋ ጀምሮ በአስቸጋሪ ወቅቶች ከኢትዮጵያ ጎን በመቆም የአየር ኃይላችንን አቅም በማሳደግና በማዘመን ረገድ የማይተካ ሚና ተጫውታለች። ጦርነት በአንድ ቀን የሚያወድመውን በ50 ዓመት መልሶ መገንባት ስለማይቻል፣ ለፓን አፍሪካዊነትና ለልማት ዘላቂ ሰላም ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል፤" ሲሉ
የወታደራዊ አቪዬሽን ባለሙያ ካፒቴንና መሐንዲስ ካፒቴን አበበ ከበደ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የኢትዮጵያ አየር ኃይል 91ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን በሚያከብርበት በዚህ ወቅት፤ ከ1921 ዓ.ም (1929 እ.ኤ.አ) አመሠራረቱ ጀምሮ የሩሲያን አስተዋጽኦ፣ ከ1991 ሽግግር በኋላ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችንና ዳግም ግንባታውን፣ የSu-35 ተዋጊ ጄቶችንና የS-400 የአየር መከላከያ ሥርዓቶችን ስትራቴጂካዊ ፋይዳ፣ የምዕራባውያን ማዕቀቦችን በመቋቋም የሀገር ውስጥ የድሮንና አቪዬሽን ኢንዱስትሪ መገንባትን እንዲሁም ኢትዮጵያን የአፍሪካ የአቪዬሽን ስልጠና ማዕከል የማድረግ ራዕይን በጥልቀት ተወያይተናል።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox

