- Sputnik አፍሪካ, 1920
Turning Africa Forward
በአህጉሪቱ ስልታዊ መነቃቃት ላይ ግልጽ እይታን የሚሰጥ በስፑትኒክ አፍሪካ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም ። ከዜናዎች ባሻገር፣ አፍሪካ በዓለም አቀፍ ጂኦፖለቲካ ውስጥ ያላትን እየተለወጠ የመጣ ሚና በጥልቀት ይተነትናል፤ የወደፊቱን የዓለም ሥርዓት በመቅረጽ ረገድ ያለውን አቅጣጫ በሰፊው ይዳስሳል።

የቴክኒክና ሙያ (TVET) ዘርፍ ስትራቴጂካዊ ሚና፣ የገበያ ተስማሚነት እና ከንድፈ ሐሳብ ወደ ምርት የሚደረገው ሽግግር

የቴክኒክና ሙያ (TVET) ዘርፍ ስትራቴጂካዊ ሚና፣ የገበያ ተስማሚነት እና ከንድፈ ሐሳብ ወደ ምርት የሚደረገው ሽግግር
ሰብስክራይብ

የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ወጣቶችን ከባህላዊ የጥገኝነት አስተሳሰብ አላቆ ራሱን የቻለ ሀገራዊና አህጉራዊ የምርት አቅም ለመገንባት ወሳኝ ነው። የ‘ዞኒንግና ዲፍረንሺዬሽን’ አካሄድ፣ የ30/70 የተግባር ስልጠናና እንደ ስማርት ኮሌጅና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (EV) ማዕከላት ያሉ ዘመናዊ ተነሳሽነቶች ከአጋር ሀገራትና ተቋማት ጋር በሚደረግ ትብብር አፍሪካ በቴክኖሎጂና በክህሎት ራሷን እንድትችልና በዓለም አቀፍ ደረጃ በፍትሃዊነት እንድትወዳደር ያስችላታል፤" ሲሉ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የትምህርትና ስልጠና ዳይሬክተር አቶ ነጋ አርጋው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ ወጣቶችን ከቅጥር ጠባቂነት ወደ ምርትና ወደ ሥራ ፈጠራ የማሸጋገር ስራን፣ የኮፕሬቲቭ ትሬኒንግንና የገበያ ተኮር ስልጠናን፣ የተቋማትን የመቀበል አቅምና ዘመናዊ ግብዓቶችን፣ ገለልተኛውን የብቃት ምዘና እና የጥራት ማረጋገጫ እንዲሁም አዲስ አበባ በአህጉራዊ ትብብርና በዓለም የሥራ ገበያ ያላትን ሚና በጥልቀት ተመልክተናል።

🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0