https://amh.sputniknews.africa/20261125/5997825.html
የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት መዋቅራዊ ሪፎርም፣ የአፍሪካ ቋሚ መቀመጫ ጥያቄ እና የብሪክስና የግሎባል ሳውዝ ሚና
የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት መዋቅራዊ ሪፎርም፣ የአፍሪካ ቋሚ መቀመጫ ጥያቄ እና የብሪክስና የግሎባል ሳውዝ ሚና
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የተመድ ምሥረታ ታሪካዊ ዳራን እና በቻርተሩ አንቀጽ 2(4)፣ 24 እና 51 የተቀመጡ የኃይል አጠቃቀም መርሆችን፣ የብሪክስ ጥምረት መጠናከር እና የግሎባል ሳውዝ ሀገራት ክብደት ማደግ ለአፍሪካ... 25.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-25T14:53+0300
2026-11-25T14:53+0300
2026-11-25T18:56+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/19/5997666_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_310f2d2050ad44669bc08bbe45e36abe.png
የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት መዋቅራዊ ሪፎርም፣ የአፍሪካ ቋሚ መቀመጫ ጥያቄ እና የብሪክስና የግሎባል ሳውዝ ሚና
Sputnik አፍሪካ
"የተመድ ቻርተር መሠረቱ የሀገራት ስምምነት ቢሆንም፣ ኃያላን ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውን ሲያስቀድሙ የጸጥታው ምክር ቤት ውሳኔ የመስጠት አቅም ይፈተናል። ቋሚ መቀመጫ የማግኘት ጥያቄ ከህግ አኳያ ተገቢ ቢሆንም፣ ለአፍሪካ ዋናው ቁልፍ የውስጥ ጥንካሬ፣ የመልካም አስተዳደርና የጋራ ዲፕሎማሲያዊ አቋም መሆን አለበት፤" ሲሉ የህግ ባለሙያው እና የህግ መምህሩ መታገስ ውለታው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የተመድ ምሥረታ ታሪካዊ ዳራን እና በቻርተሩ አንቀጽ 2(4)፣ 24 እና 51 የተቀመጡ የኃይል አጠቃቀም መርሆችን፣ የብሪክስ ጥምረት መጠናከር እና የግሎባል ሳውዝ ሀገራት ክብደት ማደግ ለአፍሪካ የሚፈጥረውን ዕድል እና የቻርተር ማሻሻያ ህጋዊ ኃላፊነትን እንዲሁም የአፍሪካን የውስጥ አንድነትና የመደራደር አቅም በሰፊው ዳስሰናል፤
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የተመድ ምሥረታ ታሪካዊ ዳራን እና በቻርተሩ አንቀጽ 2(4)፣ 24 እና 51 የተቀመጡ የኃይል አጠቃቀም መርሆችን፣ የብሪክስ ጥምረት መጠናከር እና የግሎባል ሳውዝ ሀገራት ክብደት ማደግ ለአፍሪካ የሚፈጥረውን ዕድል እና የቻርተር ማሻሻያ ህጋዊ ኃላፊነትን እንዲሁም የአፍሪካን የውስጥ አንድነትና የመደራደር አቅም በሰፊው ዳስሰናል፤ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/19/5997666_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_c304a8521ed53da41333b5c90c5926f7.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት መዋቅራዊ ሪፎርም፣ የአፍሪካ ቋሚ መቀመጫ ጥያቄ እና የብሪክስና የግሎባል ሳውዝ ሚና
14:53 25.11.2026 (የተሻሻለ: 18:56 25.11.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
"የተመድ ቻርተር መሠረቱ የሀገራት ስምምነት ቢሆንም፣ ኃያላን ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውን ሲያስቀድሙ የጸጥታው ምክር ቤት ውሳኔ የመስጠት አቅም ይፈተናል። ቋሚ መቀመጫ የማግኘት ጥያቄ ከህግ አኳያ ተገቢ ቢሆንም፣ ለአፍሪካ ዋናው ቁልፍ የውስጥ ጥንካሬ፣ የመልካም አስተዳደርና የጋራ ዲፕሎማሲያዊ አቋም መሆን አለበት፤" ሲሉ የህግ ባለሙያው እና የህግ መምህሩ መታገስ ውለታው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የተመድ ምሥረታ ታሪካዊ ዳራን እና በቻርተሩ አንቀጽ 2(4)፣ 24 እና 51 የተቀመጡ የኃይል አጠቃቀም መርሆችን፣ የብሪክስ ጥምረት መጠናከር እና የግሎባል ሳውዝ ሀገራት ክብደት ማደግ ለአፍሪካ የሚፈጥረውን ዕድል እና የቻርተር ማሻሻያ ህጋዊ ኃላፊነትን እንዲሁም የአፍሪካን የውስጥ አንድነትና የመደራደር አቅም በሰፊው ዳስሰናል፤
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox