https://amh.sputniknews.africa/20261118/5977649.html
የምግብ ዋስትና ስርዓት እና የእናቶችና ሕፃናት ጤና፡ የግብርና ምርምርን ከሀገራዊ የሕዝብ ጤና ሉዓላዊነት ጋር ማጣጣም
የምግብ ዋስትና ስርዓት እና የእናቶችና ሕፃናት ጤና፡ የግብርና ምርምርን ከሀገራዊ የሕዝብ ጤና ሉዓላዊነት ጋር ማጣጣም
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ ለአሥርት ዓመታት ተነጣጥለው የቆዩትን የግብርና እና የሕዝብ ጤና ዘርፎች በማቀናጀት ዘላቂ የጤና ሥርዓት መገንባት፣ ተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን በተመጣጣኝ ስትራቴጂ መከላከል፣ የሀገር ውስጥ... 18.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-18T21:16+0300
2026-11-18T21:16+0300
2026-11-23T21:16+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/17/5977490_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_4b6f79d4b4967ccebec469815735dc42.png
የምግብ ዋስትና ስርዓት እና የእናቶችና ሕፃናት ጤና፡ የግብርና ምርምርን ከሀገራዊ የሕዝብ ጤና ሉዓላዊነት ጋር ማጣጣም
Sputnik አፍሪካ
''ተገቢው የተመጣጠነ ምግብ በራሱ ቀዳሚው መድኃኒት ሲሆን፣ ተላላፊም ሆኑ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን እስከ 50 በመቶ የመከላከል አቅም አለው። ግብርና የኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን የማህበረሰብ ጤና የጀርባ አጥንትም ነው፤ የምርምር ውጤቶችም በመጽሐፍ መደርደሪያ ላይ ተቀምጠው ከሚቀሩ ይልቅ ወደ ተጨባጭ ሀገራዊ ፖሊሲ ተቀይረው የማኅበረሰቡን ሕይወት መታደግ ይኖርባቸዋል፤'' ሲሉ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የእናቶችና ሕፃናት ጤና፣ የስነ ተዋልዶ እና የማህበረሰብ ጤና ተመራማሪው ፕሮፌሰር ነጋ አሰፋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ ለአሥርት ዓመታት ተነጣጥለው የቆዩትን የግብርና እና የሕዝብ ጤና ዘርፎች በማቀናጀት ዘላቂ የጤና ሥርዓት መገንባት፣ ተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን በተመጣጣኝ ስትራቴጂ መከላከል፣ የሀገር ውስጥ የምርምር ውጤቶችን ወደ ሀገራዊ ፖሊሲ መቀየር፣ የታዳጊ ልጃገረዶችን ትምህርትና ጤና በማጠናከር የእናቶችና ሕፃናት ሞትን መቀነስ እንዲሁም የጤና፣ የግብርና እና የሚቲዎሮሎጂ መረጃዎችን በማቀናጀት የመረጃ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አስመልክቶ ከፕሮፌሰር ነጋ አሰፋ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ ለአሥርት ዓመታት ተነጣጥለው የቆዩትን የግብርና እና የሕዝብ ጤና ዘርፎች በማቀናጀት ዘላቂ የጤና ሥርዓት መገንባት፣ ተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን በተመጣጣኝ ስትራቴጂ መከላከል፣ የሀገር ውስጥ የምርምር ውጤቶችን ወደ ሀገራዊ ፖሊሲ መቀየር፣ የታዳጊ ልጃገረዶችን ትምህርትና ጤና በማጠናከር የእናቶችና ሕፃናት ሞትን መቀነስ እንዲሁም የጤና፣ የግብርና እና የሚቲዎሮሎጂ መረጃዎችን በማቀናጀት የመረጃ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አስመልክቶ ከፕሮፌሰር ነጋ አሰፋ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/17/5977490_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_efee26374412abfb960010ac740f0bf8.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የምግብ ዋስትና ስርዓት እና የእናቶችና ሕፃናት ጤና፡ የግብርና ምርምርን ከሀገራዊ የሕዝብ ጤና ሉዓላዊነት ጋር ማጣጣም
21:16 18.11.2026 (የተሻሻለ: 21:16 23.11.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''ተገቢው የተመጣጠነ ምግብ በራሱ ቀዳሚው መድኃኒት ሲሆን፣ ተላላፊም ሆኑ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን እስከ 50 በመቶ የመከላከል አቅም አለው። ግብርና የኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን የማህበረሰብ ጤና የጀርባ አጥንትም ነው፤ የምርምር ውጤቶችም በመጽሐፍ መደርደሪያ ላይ ተቀምጠው ከሚቀሩ ይልቅ ወደ ተጨባጭ ሀገራዊ ፖሊሲ ተቀይረው የማኅበረሰቡን ሕይወት መታደግ ይኖርባቸዋል፤'' ሲሉ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የእናቶችና ሕፃናት ጤና፣ የስነ ተዋልዶ እና የማህበረሰብ ጤና ተመራማሪው ፕሮፌሰር ነጋ አሰፋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ ለአሥርት ዓመታት ተነጣጥለው የቆዩትን የግብርና እና የሕዝብ ጤና ዘርፎች በማቀናጀት ዘላቂ የጤና ሥርዓት መገንባት፣ ተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን በተመጣጣኝ ስትራቴጂ መከላከል፣ የሀገር ውስጥ የምርምር ውጤቶችን ወደ ሀገራዊ ፖሊሲ መቀየር፣ የታዳጊ ልጃገረዶችን ትምህርትና ጤና በማጠናከር የእናቶችና ሕፃናት ሞትን መቀነስ እንዲሁም የጤና፣ የግብርና እና የሚቲዎሮሎጂ መረጃዎችን በማቀናጀት የመረጃ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ አስመልክቶ
ከፕሮፌሰር ነጋ አሰፋ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox