https://amh.sputniknews.africa/20261117/5921140.html
የአፍሪካ የኢነርጂ ሉዓላዊነት፣ የቴክኖሎጂ ነጻነት እና የሩሲያ-አፍሪካ የኢንዱስትሪ አጋርነት
የአፍሪካ የኢነርጂ ሉዓላዊነት፣ የቴክኖሎጂ ነጻነት እና የሩሲያ-አፍሪካ የኢንዱስትሪ አጋርነት
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስትር ሰርጌይ ሲቪሌቭ ያቀረቡት የዓለም አቀፍ የጋዝ ባንክ ሀሳብ እና ፍትሐዊ የአስተዳደር መርሆዎች፣ ናይጄሪያን በኒጀር አድርጎ ከአልጄሪያ ጋር የሚያገናኘው የትራንስ-ሰሃራ የጋዝ... 17.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-17T20:06+0300
2026-11-17T20:06+0300
2026-11-17T20:06+0300
the african heights show
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/11/5920981_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_e69a53b287774a75aa042a3884387d00.png
የአፍሪካ የኢነርጂ ሉዓላዊነት፣ የቴክኖሎጂ ነጻነት እና የሩሲያ-አፍሪካ የኢንዱስትሪ አጋርነት
Sputnik አፍሪካ
''የዓለም አቀፍ የጋዝ ባንክ መቋቋም አፍሪካ ጥሬ ሀብቷን በመላክ ላይ ብቻ ከማተኮር ይልቅ ለሀገር ውስጥ ልማት፣ ለኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትና ለኢንዱስትሪ መስፋፋት የሚውል የረጅም ጊዜ ፋይናንስ እንድታገኝ ያስችላታል። አፍሪካ በውጭ ቴክኖሎጂ ላይ ብቻ ከመመርኮዝ ወጥታ የራሷን የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት መገንባት ይኖርባታል፤ ለዚህም ሩሲያ በካፒታል፣ በምህንድስና እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ረገድ ወሳኝና ጠቃሚ አጋር ልትሆን ትችላለች፤'' ሲሉ የዓለም አቀፍ የንግድ ምክር ቤት (ICC) ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ምክትል ሊቀመንበር እና የኬንያ ICC ሊቀመንበር ኢንጂነር ፓትሪክ ኦባዝ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስትር ሰርጌይ ሲቪሌቭ ያቀረቡት የዓለም አቀፍ የጋዝ ባንክ ሀሳብ እና ፍትሐዊ የአስተዳደር መርሆዎች፣ ናይጄሪያን በኒጀር አድርጎ ከአልጄሪያ ጋር የሚያገናኘው የትራንስ-ሰሃራ የጋዝ መስመር (Trans-Saharan Gas Pipeline) ለአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና (AfCFTA) ያለው ፋይዳ፣ የተፈጥሮ ጋዝን ለማዳበሪያ ምርት፣ ለግብርና ምርታማነትና ለታዳሽ ኃይል መረጋጋት የማዋል ስትራቴጂ፣ ከቴክኖሎጂ ሽግግር ወደ ቴክኖሎጂያዊ ሉዓላዊነት ስለመሸጋገር እንዲሁም የአፍሪካ ጋዝ አምራች ሀገራት በGECF እና በአፍሪካ ህብረት በኩል የጋራ ድምጻቸውን በማጠናከር የምዕራባውያንን ማዕቀብና የፋይናንስ ጫና መቋቋም ስለሚችሉበት መንገድ ከኢንጂነር ፓትሪክ ኦባዝ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስትር ሰርጌይ ሲቪሌቭ ያቀረቡት የዓለም አቀፍ የጋዝ ባንክ ሀሳብ እና ፍትሐዊ የአስተዳደር መርሆዎች፣ ናይጄሪያን በኒጀር አድርጎ ከአልጄሪያ ጋር የሚያገናኘው የትራንስ-ሰሃራ የጋዝ መስመር (Trans-Saharan Gas Pipeline) ለአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና (AfCFTA) ያለው ፋይዳ፣ የተፈጥሮ ጋዝን ለማዳበሪያ ምርት፣ ለግብርና ምርታማነትና ለታዳሽ ኃይል መረጋጋት የማዋል ስትራቴጂ፣ ከቴክኖሎጂ ሽግግር ወደ ቴክኖሎጂያዊ ሉዓላዊነት ስለመሸጋገር እንዲሁም የአፍሪካ ጋዝ አምራች ሀገራት በGECF እና በአፍሪካ ህብረት በኩል የጋራ ድምጻቸውን በማጠናከር የምዕራባውያንን ማዕቀብና የፋይናንስ ጫና መቋቋም ስለሚችሉበት መንገድ ከኢንጂነር ፓትሪክ ኦባዝ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/11/5920981_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_e728972996016e15a5c3685a0cd67bde.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
የአፍሪካ የኢነርጂ ሉዓላዊነት፣ የቴክኖሎጂ ነጻነት እና የሩሲያ-አፍሪካ የኢንዱስትሪ አጋርነት
በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
''የዓለም አቀፍ የጋዝ ባንክ መቋቋም አፍሪካ ጥሬ ሀብቷን በመላክ ላይ ብቻ ከማተኮር ይልቅ ለሀገር ውስጥ ልማት፣ ለኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትና ለኢንዱስትሪ መስፋፋት የሚውል የረጅም ጊዜ ፋይናንስ እንድታገኝ ያስችላታል። አፍሪካ በውጭ ቴክኖሎጂ ላይ ብቻ ከመመርኮዝ ወጥታ የራሷን የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት መገንባት ይኖርባታል፤ ለዚህም ሩሲያ በካፒታል፣ በምህንድስና እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ረገድ ወሳኝና ጠቃሚ አጋር ልትሆን ትችላለች፤'' ሲሉ የዓለም አቀፍ የንግድ ምክር ቤት (አይሲሲ) ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ምክትል ሊቀመንበር እና የኬንያ (አይሲሲ) ሊቀመንበር ኢንጂነር ፓትሪክ ኦባዝ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው ተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስትር ሰርጌይ ሲቪሌቭ ያቀረቡት የዓለም አቀፍ የጋዝ ባንክ ሀሳብ እና ፍትሐዊ የአስተዳደር መርሆዎች፣ ናይጄሪያን በኒጀር አድርጎ ከአልጄሪያ ጋር የሚያገናኘው የትራንስ-ሰሃራ የጋዝ መስመር (Trans-Saharan Gas Pipeline) ለአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና (AfCFTA) ያለው ፋይዳ፣ የተፈጥሮ ጋዝን ለማዳበሪያ ምርት፣ ለግብርና ምርታማነትና ለታዳሽ ኃይል መረጋጋት የማዋል ስትራቴጂ፣ ከቴክኖሎጂ ሽግግር ወደ ቴክኖሎጂያዊ ሉዓላዊነት ስለመሸጋገር እንዲሁም የአፍሪካ ጋዝ አምራች ሀገራት በGECF እና በአፍሪካ ህብረት በኩል የጋራ ድምጻቸውን በማጠናከር የምዕራባውያንን ማዕቀብና የፋይናንስ ጫና መቋቋም ስለሚችሉበት መንገድ ከኢንጂነር ፓትሪክ ኦባዝ ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox