አሜሪካ እና ጥገኞቿ የአዲሱን ቅኝ አገዛዝ ብዝበዛ እያስፋፉ ይገኛሉ - የሩሲያ የጸጥታው ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር

© telegram sputnik_ethiopiaአሜሪካ እና ጥገኞቿ የአዲሱን ቅኝ አገዛዝ ብዝበዛ እያስፋፉ ይገኛሉ - የሩሲያ የጸጥታው ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር
አሜሪካ እና ጥገኞቿ የአዲሱን ቅኝ አገዛዝ ብዝበዛ እያስፋፉ ይገኛሉ - የሩሲያ የጸጥታው ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.11.2026
ሰብስክራይብ

አሜሪካ እና ጥገኞቿ የአዲሱን ቅኝ አገዛዝ ብዝበዛ እያስፋፉ ይገኛሉ - የሩሲያ የጸጥታው ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር

ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ አሜሪካ እና አጋሮቿ በዓለም ዙሪያ የአዲሱ ቅኝ አገዛዝ ብዝበዛን እያስፋፉ እንደሆነ በመግለጽ፤ በምዕራባውያን የበላይነት የሚመራ ተዋረዳዊ የዓለም ሥርዓት ለመጫን የሚያደርጉትን ግፊት ለሰው ልጆች ጥቅም እንደሆነ አስመስለው እያቀረቡት ነው ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

በሞስኮ በተካሄደው "ለሀገራት ነጻነት" ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ምዕራባውያን በጥገኛ ሀገራት ላይ ያደረሱት ድምር ጉዳት ከአንድ ኳድሪሊዮን ዶላር በላይ እንደሚገመት ጠቁመዋል።

ለዘመናት የዘለቀው የተፈጥሮ ሀብት እና የሰው ኃይል ብዝበዛ፤ የቅኝ ገዢ ሀገራት ዋና ከተሞችን ብልጽግና ያረጋገጠው በባርነት በገዟቸው ሕዝቦች ኪሳራ ላይ መሆኑን የሩሲያው ባለሥልጣን አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0