https://amh.sputniknews.africa/20261116/5911818.html
አፍሪካ ከበለጸገ የተፈጥሮ ሀብቷ በአግባቡ እየተጠቀመች አይደለም - የቆዳ ዘርፍ ባለሙያ
አፍሪካ ከበለጸገ የተፈጥሮ ሀብቷ በአግባቡ እየተጠቀመች አይደለም - የቆዳ ዘርፍ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ከበለጸገ የተፈጥሮ ሀብቷ በአግባቡ እየተጠቀመች አይደለም - የቆዳ ዘርፍ ባለሙያ የአፍሪካን የቆዳ ዘርፍ በማሳያነት ያነሱት የኔትፊት ቆዳ ሥራዎች ሥራ አስፈፃሚ ዊልሰን ሙታሌ፤ በአኅጉሪቱ አሁንም የቆዳ ምርቶች እሴት ሳይጨመርባቸው በጥሬው ወደ... 16.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-16T19:15+0300
2026-11-16T19:15+0300
2026-11-16T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/10/5911665_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_73bf7e83fbf38a7d825cae044c5b90e1.jpg
አፍሪካ ከበለጸገ የተፈጥሮ ሀብቷ በአግባቡ እየተጠቀመች አይደለም - የቆዳ ዘርፍ ባለሙያ የአፍሪካን የቆዳ ዘርፍ በማሳያነት ያነሱት የኔትፊት ቆዳ ሥራዎች ሥራ አስፈፃሚ ዊልሰን ሙታሌ፤ በአኅጉሪቱ አሁንም የቆዳ ምርቶች እሴት ሳይጨመርባቸው በጥሬው ወደ ውጭ እንደሚላኩ ከ12ኛው የአፍሪካ ምርት አቅርቦትና ፋሽን ሳምንት ኤግዚቢሽን ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። "የአፍሪካ ሀገራት አስተሳሰባቸውን በመቀየር በሁሉም ምርቶች ላይ እሴት መጨመር መጀመር አለባቸው። ለምሳሌ የቆዳን ዘርፍ ብንመለከት፤ አፍሪካ እጅግ ብዙ የቀንድ ከብቶችና ሌሎች የእንስሳት ሀብት አሏት። ሆኖም እሴት ከመጨመር ይልቅ ጥሬ ቆዳና ሌጦ በቀጥታ ወደ ውጭ ሲላክ እናያለን" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ከበለጸገ የተፈጥሮ ሀብቷ በአግባቡ እየተጠቀመች አይደለም - የቆዳ ዘርፍ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ከበለጸገ የተፈጥሮ ሀብቷ በአግባቡ እየተጠቀመች አይደለም - የቆዳ ዘርፍ ባለሙያ
2026-11-16T19:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/10/5911665_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_c297b304e7b486e64a638607b0821956.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ከበለጸገ የተፈጥሮ ሀብቷ በአግባቡ እየተጠቀመች አይደለም - የቆዳ ዘርፍ ባለሙያ
19:15 16.11.2026 (የተሻሻለ: 19:24 16.11.2026) አፍሪካ ከበለጸገ የተፈጥሮ ሀብቷ በአግባቡ እየተጠቀመች አይደለም - የቆዳ ዘርፍ ባለሙያ
የአፍሪካን የቆዳ ዘርፍ በማሳያነት ያነሱት የኔትፊት ቆዳ ሥራዎች ሥራ አስፈፃሚ ዊልሰን ሙታሌ፤ በአኅጉሪቱ አሁንም የቆዳ ምርቶች እሴት ሳይጨመርባቸው በጥሬው ወደ ውጭ እንደሚላኩ ከ12ኛው የአፍሪካ ምርት አቅርቦትና ፋሽን ሳምንት ኤግዚቢሽን ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"የአፍሪካ ሀገራት አስተሳሰባቸውን በመቀየር በሁሉም ምርቶች ላይ እሴት መጨመር መጀመር አለባቸው። ለምሳሌ የቆዳን ዘርፍ ብንመለከት፤ አፍሪካ እጅግ ብዙ የቀንድ ከብቶችና ሌሎች የእንስሳት ሀብት አሏት። ሆኖም እሴት ከመጨመር ይልቅ ጥሬ ቆዳና ሌጦ በቀጥታ ወደ ውጭ ሲላክ እናያለን" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X