በቦሌ ለሚ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የመሶብ አገልግሎት ሞዴል ግንባታ ሥራ ተጀመረ

ሰብስክራይብ

በቦሌ ለሚ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የመሶብ አገልግሎት ሞዴል ግንባታ ሥራ ተጀመረ

 

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የፌዴራል መሶብ አገልግሎት ኃላፊዎች፤ የሕንፃ፣ የቴክኖሎጂ፣ የአገልግሎት እና የሰው ኃይል ዝግጅቶች ያሉበትን ደረጃ ገምግመዋል።

 

እርምጃው በኢንዱስትሪ ፓርኮችና ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ ለሚንቀሳቀሱ ባለሀብቶችና ኢንተርፕራይዞች አገልግሎቶችን በተቀናጀና በቀላል መንገድ ለማድረስ ያለመ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0