https://amh.sputniknews.africa/20261116/5908664.html
የወቅቱ የኬፕ ቨርዴ ፕሬዚዳንት በሀገሪቱ የተካሄደውን ምርጫ በማሸነፍ ሁለተኛ የሥልጣን ዘመናቸውን አረጋገጡ
የወቅቱ የኬፕ ቨርዴ ፕሬዚዳንት በሀገሪቱ የተካሄደውን ምርጫ በማሸነፍ ሁለተኛ የሥልጣን ዘመናቸውን አረጋገጡ
Sputnik አፍሪካ
የወቅቱ የኬፕ ቨርዴ ፕሬዚዳንት በሀገሪቱ የተካሄደውን ምርጫ በማሸነፍ ሁለተኛ የሥልጣን ዘመናቸውን አረጋገጡ ሆዜ ማሪያ ኔቬስ እሁድ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ 63.8% ድምጽ በማግኘት የበላይነት የተቀዳጁ ሲሆን ዋነኛ ተፎካካሪያቸውንና 31.4% ድምጽ... 16.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-16T14:45+0300
2026-11-16T14:45+0300
2026-11-16T14:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/10/5908511_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_adec0f1d40e7c082b99bd38a9682b413.jpg
የወቅቱ የኬፕ ቨርዴ ፕሬዚዳንት በሀገሪቱ የተካሄደውን ምርጫ በማሸነፍ ሁለተኛ የሥልጣን ዘመናቸውን አረጋገጡ ሆዜ ማሪያ ኔቬስ እሁድ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ 63.8% ድምጽ በማግኘት የበላይነት የተቀዳጁ ሲሆን ዋነኛ ተፎካካሪያቸውንና 31.4% ድምጽ ያገኙትን የቀድሞ የፍትሕ ሚኒስትር ጆአና ሮሳን በሰፊ የድምጽ ልዩነት አሸንፈዋል።ቁልፍ ዝርዝሮች፦ የፖለቲካ ድጋፍ፦ በብሔራዊ ፓርላማው ውስጥ አብላጫ መቀመጫ ካለው 'ለኬፕ ቨርዴ ነጻነት አፍሪካዊ ፓርቲ' ድጋፍ ያገኙት የ66 ዓመቱ ኔቬስ፤ ከፍተኛ የማሸነፍ ቅድመ ግምት ተሰጥቷቸው ነበር።የአስተዳደር ሥርዓት፦ በሀገሪቱ ሕገ-መንግሥት መሠረት ፕሬዚዳንቱ አብዛኛውን የአስተዳደር ተግባራት የሚመራውን ጠቅላይ ሚኒስትር የመሾም ሥልጣን አላቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/10/5908511_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_acaa5e6df9af45d404faa453644654a0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የወቅቱ የኬፕ ቨርዴ ፕሬዚዳንት በሀገሪቱ የተካሄደውን ምርጫ በማሸነፍ ሁለተኛ የሥልጣን ዘመናቸውን አረጋገጡ
14:45 16.11.2026 (የተሻሻለ: 14:54 16.11.2026) የወቅቱ የኬፕ ቨርዴ ፕሬዚዳንት በሀገሪቱ የተካሄደውን ምርጫ በማሸነፍ ሁለተኛ የሥልጣን ዘመናቸውን አረጋገጡ
ሆዜ ማሪያ ኔቬስ እሁድ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ 63.8% ድምጽ በማግኘት የበላይነት የተቀዳጁ ሲሆን ዋነኛ ተፎካካሪያቸውንና 31.4% ድምጽ ያገኙትን የቀድሞ የፍትሕ ሚኒስትር ጆአና ሮሳን በሰፊ የድምጽ ልዩነት አሸንፈዋል።
ቁልፍ ዝርዝሮች፦
የፖለቲካ ድጋፍ፦ በብሔራዊ ፓርላማው ውስጥ አብላጫ መቀመጫ ካለው 'ለኬፕ ቨርዴ ነጻነት አፍሪካዊ ፓርቲ' ድጋፍ ያገኙት የ66 ዓመቱ ኔቬስ፤ ከፍተኛ የማሸነፍ ቅድመ ግምት ተሰጥቷቸው ነበር።
የአስተዳደር ሥርዓት፦ በሀገሪቱ ሕገ-መንግሥት መሠረት ፕሬዚዳንቱ አብዛኛውን የአስተዳደር ተግባራት የሚመራውን ጠቅላይ ሚኒስትር የመሾም ሥልጣን አላቸው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X